ግእዝ ይማሩ....#share በማድረግ ያጋሩ
ምንትስ አምጽአኪ እምዝ? ከዚህ ምን አመጣሽ?
ትሤንዪ ታምሪያለሽ
እፎ ትሤንዪ እንዴት ታምሪያለሽ
ጥቀ ሠነይኪ በጣም ዘንጠሻል
ጥቀ ጥቀ ሠነይኪ እድግ አምሮብሻል
መኑ ውእቱ ቢፅኪ? ጓደኛሽ ማን ነው?
ቢፅየ ታደሰ ይሰመይ ጓደኛዬ ታደሰ ይባላል
እይቲ ውእቱ ዘይሄሉ የት ነው የሚኖረው?
ውስተ ባሕርዳር ውእቱ ዘይሄሉ ቀበሌ ዐሠርቱ ወአርባዕቱ።
ባሕርዳር ነው የሚኖረው ቀበሌ 14
ምንት ውእቱ ተግባሩ? ሥራው ምንድንነው?
ሀኪም ውእቱ ተግባሩ ሀኪም ነው
ታፈቅሪዮኑ? ትወጅዋለሽ?
ጥቀ አፈቅሮ❤ በጣም እወደዋለሁ
ውአቱስ ያፈቅረኪኑ? እሱስ ይወደሻል?
አንዳኢ ኢይትረከብ ልበ ዕደው😂
እንጃ የወንዶች ልብ አይገኝም
እትሜነይ ለኪ ኩሎ ሠናይ
መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
*በዚህ አጋጣሚ አዲስ YouTube ቻናል ከፍተናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ።የግእዝ ቋንቋ ለማስተማርም አስበናል።
https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A
ምንትስ አምጽአኪ እምዝ? ከዚህ ምን አመጣሽ?
ትሤንዪ ታምሪያለሽ
እፎ ትሤንዪ እንዴት ታምሪያለሽ
ጥቀ ሠነይኪ በጣም ዘንጠሻል
ጥቀ ጥቀ ሠነይኪ እድግ አምሮብሻል
መኑ ውእቱ ቢፅኪ? ጓደኛሽ ማን ነው?
ቢፅየ ታደሰ ይሰመይ ጓደኛዬ ታደሰ ይባላል
እይቲ ውእቱ ዘይሄሉ የት ነው የሚኖረው?
ውስተ ባሕርዳር ውእቱ ዘይሄሉ ቀበሌ ዐሠርቱ ወአርባዕቱ።
ባሕርዳር ነው የሚኖረው ቀበሌ 14
ምንት ውእቱ ተግባሩ? ሥራው ምንድንነው?
ሀኪም ውእቱ ተግባሩ ሀኪም ነው
ታፈቅሪዮኑ? ትወጅዋለሽ?
ጥቀ አፈቅሮ❤ በጣም እወደዋለሁ
ውአቱስ ያፈቅረኪኑ? እሱስ ይወደሻል?
አንዳኢ ኢይትረከብ ልበ ዕደው😂
እንጃ የወንዶች ልብ አይገኝም
እትሜነይ ለኪ ኩሎ ሠናይ
መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ
*በዚህ አጋጣሚ አዲስ YouTube ቻናል ከፍተናል subscribe በማድረግ ቤተሰብ ሁኑ።የግእዝ ቋንቋ ለማስተማርም አስበናል።
https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A