ስለ YouTube አጭር መግለጫ.....
*ትናት በ YouTube ገንዘብ መሥራት እንዴት ይቻላል የሚለውን መረጃ መስጠቴን ተከትሎ ከአቅሜ በላይ የሆነ ጥያቄ ወደኔ መጥቷል።መፍትሄው፦
1. YouTube ለመክፈት የጫንኩትን ቪዲዮ አውርዳችሁ እንዲገባችሁ ደጋግማችሁ እዩት
2.የከተማ postal code በአቅራቢያችሁ ወደሚገኘው ፖስታ ቤት ሂዱና ጠይቋቸው ይነግሯችኋል በዛውም የራሳችሁን ፖስታ ሳጥን ቁጥር ክፈቱ።ወይንም ፖስታ ቤት በከተማችሁ ከሌለ በአቅራቢያ በሚገኙ ከተሞች ማውጣት ይቻላል።ክፍየው በአመት ከመቶ ብር አይበልጥም።ስትከፍቱ የራሳችሁን ቁልፍ ይሰጧችኋል።ደግሞ በ youtube achieve ስታደርጉ YouTube ቻናሉ የናተ ስለመሆኑ ለማረጋገጥ አራት ድጅት ቁጥር በፖስታ ሳጥን ቁጥራችሁ ስለሚልክ የግድ ማውጣት አለባችሁ።
3.copyright የሆነ የሰው ቪዲዮ መጫን አይቻልም።በ3 ማስጠንቀቂያ ስለሚያግዳችሁ ጥንቃቄ አድርጉ።በመጀመሪያ በዩቲዩብ በምን ጉዳይ መሥራት እንደምትፈልጉ እቅድ ንደፉ።ለምሳሌ ስለ application፣ታሪክ፣ኮሚድያን፣ቴክኖሎጂ፣ዘጋቢ ፊልም፣ስለ ሃይማኖት፣ፖለቲካ ሊሆን ይችላል ከችሎታችሁ ጋር የሚዛመደውን ምረጡ።በዛ ላይ አተኩራችሁ ሥሩ።
4.Gmail የግድ ያስፈልጋችኋል።ከዛም YouTube ገብታችሁ የራሳችሁን channel create አድርጉ።በ Gmail ወደ ዩቲዩብ መግባትና የራሳችሁን ቻናል መክፈት ይለያያል።
ቪዲዮን በጥንቃቄ እዩት።
5.advanced ላይ የተቸገራችሁ ልጆች አላችሁ።ኢትዮጵያ የ YouTube partner ስላልሆነች ዩቲዩብ ወደ ሚቀበላቸው ሀገራት ቀይሩት።
6.ገንዘብ መከፈል የሚጀምረው 1 ሺህ subscribe እና 4 ሺህ ሰአት የምትለቁት አጠቃላይ ቪዲዮ ሲታይላችሁ ነው።አከፋፈሉ በማንኛውም ባንክ ይቻላል።እሱን መጀመሪያ ከፍታችሁ አሳኩት እንጂ በኋላ ሂደቱን እነግራችኋለሁ።
7.በሌላ አለም ያላችሁ ወይ በአላችሁበት አገር አለበለዚያ ኢትዮጵያ ውስጥ በሚኖር ዘመድ ፖስታ ሳጥን ቁጥር መክፈት ትችላላችሁ።ለምሳሌ አሜሪካ የምትኖሩ በቀጥታ ብሩ በዶላር ሲሆን ኢትዮጵያ የምትኖሩ ብሩ ተመዝሮ ነው የሚከፈላችሁ።ይኼ የናተ ምርጫ ነው።
7.በ facebook እና በ Instagram ገንዘብ መሥራት ይቻላል።በሌሎችም እንዲሁ።የነሱን መረጃ በቅርቡ የምሰጣችሁ ይሆናል።
8.ሥራ ለመሥራት ቁርጠኝነት ይጠይቃል።በማንኛውም ሥራ ካለፋችሁ ስኬታማ አትሆኑም።ለሥራችሁ የጊዜ፣የገንዘብ እና የእውቀት ዋጋ ልትከፍሉ ግድ ይላል።አልባሌ ቦታ ከምታሳልፉ የወጣትነት ጊዜያችሁ በአግባቡ ተጠቀሙበት።ተጋግሮ ከማይበላ ውሐ ቅዳ ውሐ መልስ ፖለቲካ ወጣ በሉና እንደ ናይጄሪያ ወጣቶች በonline ቢዝነስ ንቁ ተሳታፊ ሁኑ።እጅግ በጣም ወደኋላ ቀርተናል።ዘረኝነት ሽባ አድርጎ የፈጠራ ሥራ ላይ እንዳናተኩር ብሎም ከአለም ወጣቶች ጋር እንዳንፎካከር አድጎናል።
እንደነገርኋችሁ በዩቲዩብ ጠንካራ ሠራተኞች ከሆናችሁ እስከ 5 ሺህ ዶላር በወር መሥራት ይቻላል።ደግሞም እስከ 7 ሺህ ዶላር የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያን አሉ።
9.በ YouTube ስኬታማ ለመሆን እርስ በርሳችሁ መተጋገዝ፣እናተ ያወቃችሁን ማሳወቅ፣share.comment.like and subscribe በመደራረግ እንደ ጉንዳን በመተጋገዝ ስኬታማ መሆን ይቻላል።በ YouTube በተናጠል ማደግ አይቻልም።እንድያውም የዩቲዩብ ግሩፕ ብትፈጥሩ ደስ ይለኛል።እኔም የማውቀውን መረጃ በየጊዜው እሰጣለሁ።አይቻልም የሚባል መንፈስ እንዳያድርባችሁ።የማይቻለው ሳንችል ስንቀር ብቻ ነው።
*ወደ YouTube ቻናላችን ገብታችሁ መረጃውን ያላያችሁ ተመልከቱ።subscribe በማድረግ ቋሚ ቤተሰብ ሁኑ።
https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A
በዚህ አጋጣሚ የታላቁን ንጉሥ እምዬ ምኒልክ እና እትጌ ጣይቱ ልደት በማስመልከት በተክለጻድቅ መኩሪያ የተጻፈውን "ዐፄ ምኒልክ እና የኢትዮጵያ አንድነት"የሚለውን መጽሐፍ ታነቡት ዘንድ እጋብዛለሁ።