ግእዝ ይማሩ..በእንተ ደዌያት (ስለ በሽታዎች)
ሕማመ ስን የጥርስ ሕመም
ፈጸንት ሆድ ዝማ/ተቅማጥ/
ዐቢይ ቆሪር ብርድ
ሕማመ ዐቢይ ቆሪር የብርድ ሕመም
ሕማመ ሶከር የስኳር ሕመም
ደዌ ሶከር የስኳር በሽታ
ዐቢይ ግፍአ ደም ከፍተኛ የደም ግፊት
ደዌ ስንቡዕ የሳንባ ምች በሽታ
ደዌ ነቅሪስ የነቀርሳ በሽታ
ሕማመ ልብ የልብ ሕመም
ድካመ ልብ የልብ ድካም
ሕማመ ርእስ የራስ ምታት
እኩይ ደዌ ክፉ በሽታ/ኤድስ/
ሕማመ ሶረርት የኮሶ በሽታ
*በአዲሱ የዩቲዩብ ቻናል፦
1.በዩቲዩብ እንዴት ገንዘብ መሥራት እንደሚቻል
2.thumbnail-ቢዲዮ ላይ ፎቶ ለመለጠፍ
3.view (እይታ)
4.watch time (ደቂቃ)
5.revenue (በወር የምታገኙትን ገንዘብ ለማወቅ) እና ሌሎችን ዝርዝር መረጃ YouTube ቻናላችን ገብታችሁ መረጃውን ያላያችሁ ተመልከቱ።subscribe በማድረግ ቋሚ ቤተሰብ ሁኑ።ግእዝ ለማስተማም አስበናል
https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A