*ይኼን አስደናቂ "የግእዝ ምሳሌያዊ አነጋገሮች"የሚል መጽሐፍ እንድታነቡ እጋብዛለሁ።መጽሐፉ በ2008 ዓ.ም.በአፈወርቅ ታረቀኝ የተዘጋጀ ሲሆን እኔም ለእናተ በእጅጉ ይጠቅማል ብየ በማሰብ በተለመደው የቴሌግራም አድራሻችን ጭኘዋለሁ። ያወቃችሁትን ወይንም ያገኛችሁትን መረጃ ለሌሎች ደግሞ #share በማድረግ አካፍሏቸው።
*ግእዝን ማወቅ ማንብብ ብቻ በቂ አይደለም።ስለ ግእዝ የተሰሩ ዘጋቢ ፊልሞችን፥ጭውውቶችን ማየት ጥሩ ነው።ስለዚህም በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ዶክተር ሥርግው ገላው የግእዝ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ" በሚለው መርሃ ግብር የሰጡትን አስደናቂ መረጃ አምጥቻለሁ።ዩቲዩብ ውስጥ ገብታችሁ እዩት።
*ስለ ግእዝ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ ለማወቅ የሰው ጉጉት በየቀኑ እየጨመረ መጥቷል።በዚህም እማምላክን ደስተኛ ነኝ።ከግእዝ ጋር ተያያዥ የሆኑ ነገሮችን ሀገር በቀል እውቀት እንድታጠኑ ፍላጎቴ ነው።አብዛኛውን ሰው የብሽሽቅ፣የዝሙት፣የዋዛ ፈዛዛ ቪዲዮ በማየት ጊዜውን ያጠፋል፤አእምሮውን ይገድላል፤በመጨረሻም ቢገስጹት የማይሰማ ጨለምተኛ ሆኖ ያርፈዋል።
*የኔን ልምድ ልንገራችሁ ከማናባቸው መጽሐፎች በተጨማሪ እውቀት አዘል የቴሌቪዥን ፕሮግራም፣ዘጋቢ ፊልም፣ስብከት፣ጭውውቶች አያልፉኝም።ጊዜ እንኳን ቢያጥረኝ ቪዲዮን አውርጀ ጉዞ ላይ ቢሆን አየዋለሁ።ጠቃሚ መረጃዎችን ማስታወሻየ ላይ ጽፌ እይዛለሁ።ከመጽሐፍ ጋር አመሳከረዋለሁ።ኮሌጅ ከተማርኩት በዚህ መንገድ የማገኘው እውቀት ተወዳዳሪ የለውም።በተለይም መረጃዎችን ሳስስ እግረመንገዴን የማገኛቸው አዳዲስ ተጨማሪ መረጃዎች ጠቅመውኛል።
*እናተም የቀልድ፣የጭዋታ፣የንባብ፣የመዝናናት ፕሮግራም ሊኖራችሁ ይገባል።ቀኑን ሙሉ chat ላይ ተጥዶ መዋል፣የብልግና ምስል እየተመለከቱ ውሎ ማምሸት የነገ ሕይወታችሁን ያበላሸዋል።ቢያንስ ጥሩ ጥሩ መረጃዎችን በመልቀቅ በዩቲዩብ እና በፌስቡክ ገንዘብ ሥሩ።መረጃውን ደግሞ በምችለው አቅም አሳይቻለሁ።እንዳየሁት ዩቲዩብ ላይ ለአእምሮ ምግብ የሆኑ ቪዲዮዎች አይታዩም ይልቁንስ "አብጃለሁ" ብለው ቪዲዮ የሚለቁ፣ዘረኝነትን የሚሰብኩ፣እርስበርሳቸው ሲሰዳደቡ የሚውሉ ሰዎች ቪዲዮ ይታያል።ይኼ እንደ ትውልድ ትልቅ ኪሳራ ነው።ማንበብ የማይወድ ሰው አስተማሪ ቪዲዮ ቢያይ ጥሩ ነው እላለሁ።
በአዲሱ የዩቲዩብ ቻናላችን ግቡና የግእዝ ጭውውቱንም፤በዩቲዩብ እና በፌስቡክ እንዴት ገንዘብ መሥራት እንደሚቻልም ተመልከቱ። በቀጣይ ስለ ግእዝ፣ታሪክ፣ፖለቲካና መሰል አስተማሪ ጉዳዮችን የምናቀርብ ይሆናል።
subscribe በማድረግ ቋሚ ቤተሰብ ሁኑ።
https://www.youtube.com/channel/UC6m-V3zA2xrlwPPWtXLJ33A