Ethio Matric


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


Ethio Matric ለ12ኛ ክፍል ኢንትራንስ ፈተና የሚያዘጋጅ የሞባይል አፕሊኬሽን ነው። አፕሊኬሽኑን ከዚህ ሊንክ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.addismatric.addismatric ዳውንሎድ አድርጋቹ መጠቀም ትችላላቹ
ከአፕሊኬሽኑ ጋር ለተያያዘ ጥያቄ
@ethiomatric_support

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ኳስ የማይመቻቹ ከሆነ ደግሞ ከፈተናው በኃላ ውጤታቹ እና rank እንደዚህ ማየት ትችላላቹ፡፡


ከፈተናችን በኃላ የሚኖረው የ Fifa Card ላይ ብዙ ተጫዎች ይኖሩበታል

Amad, Palmer, Halland, Martinelli, Maguire, Salah, Antony ....

ኳስ የምትወዱ ልጆች ደስ ይላችኃል ብለን እናስባለን፡፡ ከፈተና በኃላ ፈገግ የሚያስብል ነገር እንዲኖር ነው፡፡


ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።

መልካም በዓል!


ሞዴል ፈተናችንን ከጨረሳቹ በኃላ በውጤታቹ የ Fifa Card ይኖራችኋል 😊

አብዛኞቻቹ ኳስ እንደምትወዱ እናቃለን ፤ ከፈተና በኃላ ትንሽ fun እንዲኖረው በምታገኙት ውጤት የ Fifa Card ይኖራችኃል፡፡

አንዱ ጓደኛቹ saka ሊያገኝ ይችላል ፤ እናንተ ደግሞ rashford .... እንዲዝ እያለ የሚያዝናና ነገር ይኖረዋል፡፡


#REPOST

የአሁኑ ሰኞ ለሚጀምረው የEthio Matric Model ፈተና ፤ ለመለማመድ እንዲሆን አሁን 10 የSample ጥያቄዎች አዘጋጅተናል፡፡

እነዚህ ጥያቄዎች የ Aptitude(SAT) ስለሆኑ ፤ ናቹራሎችም ሶሻሎችም ፈተናውን መለማመድ ትችላላቹ፡፡ ፈተናውን በ https://forms.gle/imGDQDrR3frTLME67 መግባት ማግኘት ትችላላቹ::

Exam ID ላላወቃቹ ከዚህ አንድ ወደላይ ፖስት የተደረገውን ተመልከቱ፡፡ ያስቸገራቹ ነገር ካለ ኮሜንት ላይ ጠይቁን፡፡


#REPOST

የአሁኑ ሰኞ የ Model ፈተና ከመጀመራችን በፊት የምትለማመዱበትን 10 ጥያቄ የያዘ Sample Exam ከትንሽ ደቂቃ በኃላ እንልክላችኋለን፡፡ ከዚህ በፊት ልምምድ ያደረጋቹ ፤ ድጋሚ ልምምድ ማድረግ አይጠበቅባችሁም፡፡

ፈተናውን የምትፈተኑት እና የምትለማመዱበት በ Google Form ዌብሳይት ነው፡፡

ፈተናውን ለመፈተን Ethio Matric Exam ID ስለሚያስፈልግ ፤ ከላይ ያለውን ምስል በመከተል በቅድሚያ አዘጋጁ፡፡

ይሄን የ Exam ID ለማንኛውም ተማሪ/ሰው አይንገሩ፡፡


ሞዴል ፈተናችን 2 ቀን ብቻ ቀርቷል

በደንብ ተዘጋጁ፡፡ ከዚህ በኃላ ከፈተንም ከረጅም ጊዜ በኃላ ነው፡፡ ስለፈተናችን ሙሉ መረጃ እዚህ ሊንክ https://ethiomatric.com/model_exam.html ላይ ያገኛሉ






Some users of ethio matric. Their names aren't edited. I guess everyone uses Ethio Matric.

Just for fun 😂


ሰኞ ስለምንጀምረው ሞዴል ፈተና ሙሉ መረጃ እዚህ ሊንክ https://ethiomatric.com/model_exam.html ላይ ታገኛላቹ


የሞዴል ፈተናችን የሚጀምረው የሚመጣው ሰኞ ነው፡፡ ተዘጋጁ፡፡

🔹ለአዲስ አበባ ተማሪዎች ፡ ከከተማቹ ሞዴል ፈተና በኃላ ስለሆነ በጥሩ አቋም መፈተን ትችላላቹ፡፡
🔹ለክልል ተማሪዎች፡ ከክልል ሞዴል ፈተናቹ አንድ ሳምንት በፊት ስለሆነ ፤ ለሁሉቱም እገረ መንገዳቹን ተዘጋጁ፡፡


ለቅድሙ የG10 & G12 ElectroChemistry ኢንትራንስ ጥያቄዎች መልስ እና መብራሪያ


እነዚህ የ G10 & G12 Chemistry - ElectroChemistry ጥያቄዎች ሞክሯቸው

14 last posts shown.