Ethio tech talk


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Technologies


በዚህ ቻናል የምታገኟቸው ነገሮች
👉ጠቃሚ የሆኑ(premium+mod ) apk📱
👉ጠቃሚ የሆኑ cracked software 💻
👉 ጠቃሚ የሆኑ የዲሽ (software + loader) 📡
👉ጠቃሚ የ technology መረጃዎች.. እንዲሁም ይሄ የ ዩቱብ ቻናሌ ነው ሰብስክራይብ በማለት ቤተሰብ መሆን ይችላሉ። https://www.youtube.com/channel/UC6TSXemHV

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


የሳምንቱ ምርጥ ኤርድሮፖች

1 -
Dogs
2 -
Sunwaves
3 -
Majors
4 -
Tabi
5 -
Tomarket
6 -
CEX
7 -
REVOX




https://t.me/major/start?startapp=369413161

👑Help me to become best of the best in
@Major and get some Stars!
15⭐️ invite bonus for you
50⭐️ if you are Premium Major

ቴሌግራም ያዘጋጀው በራሱ የተሰራ ብር መስሪያ mini app ነው እንደ hamster 🐹 join በማለት መስራት ትችላ
ለሁ ።


🚨ቦቱን ለመጠቀም
👉
@CopilotOfficialBot
START ብላቹ Accept
በሉትና Share my mobile number ብላቹ መጠቀም ትችላላችሁ።


🔰ታዋቂው የማይክሮሶፍት Copilot Generative AI በቴሌግራም ቦት መጥቷል

📌Microsoft Copilot OpenAI ከGitHub ጋር በመቀናጀት ያበለፅጉት AI chatbot ሲሆን ጽሑፍን የሚያመነጭ እና ጥያቄዎችን የሚመልስ እንዲሁም በማንኛውም አይነት ሀሳብ ላይ ከተጠቃሚዎች ጋር Real Time መነጋገር የሚችል ቦት ነው።

📌በአሁኑ ጊዜ ይህ ቦት በቴሌግራም BETA ቨርዥን ላይ ሲሆን ማንኛውም የቴሌግራም ተጠቃሚ በስልክ ቁጥሩ አማካኝነት በነፃ በመመዝገብ ይህን ቦት መጠቀም ይችላል ፤ በተጨማሪም ቦቱ ከኢንተርኔት ጋር ስለተገናኘ አሁናዊ ወይም Real Time መረጃዎችን መስጠት ይችላል።


✳️ የግድ መስራት ያለባችሁ ትላልቅና Verified የሆኑ Projectች 😊።

ሁሉንም መስራት አለባችሁ። 🔥


Tap Swap ✅

Blum ✅

Gamee

HOT Mining ✅

Memefi ✅

OGC Mining ✅

X Blast Mining

Yescoin

Hamster

Real yes coin

Catizen

Play Deck ✅

Dotcoin

mnemonic ✅

wcoin

Capybara

Cyber Finance

First Fisher

እነኝን ከላይ ያሉት ሁሉንም መስራት ነው ያለባችሁ እውነት ታተርፋላችሁ። ሁሉም Verified የሆነ Project ነው።


💢የቴሌግራም አባላቶቻችን እንድታውቁልን የምንፈልጋቸው ነገሮች
⬇️⬇️⬇️

⚠️ሀኪንግን አቅልላችሁ አትዩት። ሀኪንግ በአብዛኛው #Tool ተጠቅማችሁ የምትሰሩት ነገር አይደለም።

⚠️Telegram/ Facebook በፍፁም hack አይደረግም።❌

⚠️Telegram ላይ ያጠፋችሁትን መልሳችሁ ማግኘት አትችሉም።❌

⚠️Bitcoin ማግኘት እንደምታስቡት ቀላል ነገር አይደለም።

⚠️ቴሌግራም ላይ Bitcoin እናገኛለን ብላችሁ አትልፉ።

⚠️ብር እንከፍላለን የሚሉትን ዌብሳይቶች ሳታረጋግጡ አትልፉ።

⚠️የሚሞሪን የመያዝ አቅም ማሳደግ አይቻልም።❌

⚠️WIFI password በስልካችሁ #ሀክ👨‍💻 እናደርጋለን ብላችሁ አታስቡ።

⚠️የመጨረሻ #Corrupt ያደረገ ሚሞሪ አይስተካከልም።

⚠️king root, kingo root, Iroot በመሳሰሉት አፕልኬሽኖች Android version 6,7,8,9,10 የሆኑ ስልኮች📲 #ሩት አይደረግም፤ ይልቁኑ በ Flash custom recovery ➡️ TWRP or CWM በመሳሰሉት #ብቻ ሩት ይደረጋል። ግዴታ ካልሆነ በቀር ይቅርባችሁ። ‼️


✅ ዛሬ እንደ Trojan virus, Eorm malware ያሉ አደገኛ ቫይረሶችን ከኮምፒተራችን ላይ የምታጠፉባቸውን 3 ምርጥ መንገዶች እናያለን።

📌1 Rkill- በመጠቀም Suspicious programs እናንተ ሳታውቁ ወደ ኮምፒውተራችሁ የገቡ አደገኛ ፕሮግራሞችን ጠራርጎ ያጠፋል።

📌2 Malware-wbytes - ይህን የሚጠቅመን Trojans, Rootkits እና ሌሎች ማልዌሮችን ለማጥፋት አሪፍ ሶፍትዌር ነው።

📌3 Hitmanpro - በኮምፒውተራችሁ ላያ ያሉ Browser Haijackers እና Adware/ የ Browser ጠላፊዎችን ያስወግድልናል።

- ከላይ የተዘረዘሩት ሁሉንም ማጥፊያ ሶፍትዌሮች መንገዶች በቀላሉ Google ላይ search በማረግ ማግኘት ትችላላቹ።


- አንዳንዴ የግድ ሆኖባችሁ File ከማይታመን ቦታ Download ካረጋችሁ እና ከተጠራጠራቹ install ከማረጋቹ ወይም መጠቀም ከመጀመራቹ በፊት online virus scanners ላይ check ማድረግ ይመከራል። ለምሳሌ ለዚህ virus total አሪፍ አማራጭ ነው።

- Google ላይ virus total ብላቹ search አርጉ ከዛ በሚመጣው website ግቡ በመቀጠልም upload file የሚለውን በመንካት scan ማድረግ የፈለጋቹትን File upload አርጉ ከዛ result ቱን በግልፅ ያሳያችኀል።


------------------------------------------------------------------
✳️ How To Get IDM Lifetime License Key (Without Crack/virus)

1.
First, Download IMD From IDM Site

2. Install IDM on Your PC

3. Now Search on Windows Search "PowerShell" and Open your PowerShell

4. Paste the following command

iwr -useb https://raw.githubusercontent.com/lstprjct/IDM-Activation-Script/main/IAS.ps1 | iex

5. You will see the activation options, and follow onscreen instructions.

🔥 Now you have a lifetime lic
ense
------------------------------------------------------------------


አዲሱ የሳምሰንግ S24 ስማርት ስልክ ምን አዳዲስ ገጽታዎች አሉት?

ሳምሰንግ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስን በስፋት መጠቀም የሚያስችሉ ጋላክሲ S24 ስማርት ስልኩን ከሰሞኑ ይፋ አድርጓል።
በተጨማሪም ስማርት ስልኩ በማናውቀው ቋንቋ ሰዎች ከደወሉልን በንግግሩ ወቅት በቀጥታ ይተረጉምልናል የተባለ ሲሆን፤ አሁን ላይ 13 ቋንቋዎችን እንደሚተረጉምም ነው ኩባንያው ያስታወቀው።


🤖ምርጥ 10 telegram bots

1.
@OpenAI_GPT_Chatbot chatGPT በቴሌግራም ለመጠቀም

2. @TextTSBot የምትፈልጉትን ፅሁፍ ወደ voice ለመቀየር

3. @downloader_tiktok_bot ማንኛውን
ም የtik tok video ያለምንም water mark download ለማድረ

4.@SearcheeBot የፈለጋችሁት የtelegra
m channel በ ፈለጋችሁት topic መርጣችሁ ታገኛላችሁ

5. @AI_Background_Rem
over_Bot ከዚሁከ ቴሌግራም ሳትወጡ የፎቷችሁን background remove መድረግ ትችላላችሁ

6. @gamee በጣም ምርጥ game እዚሁ telegram
ላይ ብቻችሁን or ከ ጓደኞቻችሁ ጋር መጫዎት ትችላላችሁ

7.@GeezNumberBot የምትፈ
ልጉትን ቁጥር ወደ geez ለመቀየር

8.@TexifyBot ማንኛውንም ፎቶ ወደ text ይቀይራል
አማረኛም ይሰራል😎

9.@InstaMed
iaDownloaderBot ከ instagram እና twitter photo እና video down load ታደርጉበታላችሁ

10.@apkdl_bot ማንኛውንም playstore ላይ ያለ app እ
ህ bot lay በ ፈለጋችሁት version ገኙታላችሁ😎


Mobile Hotspot Manager.apk
9.8Mb
ለቤተሰብ ወይም ጓደኞቻችሁ ከስልካችሁ hotspot share ስታደርጉ ባትሪ ወይም ዳታ እንዳይጨርስ የሞላችሁት መጠን ሲደርስ በራሱ disconnect እንዲያደርጋቸው ከፈለጋችሁ ይህን application ተጠቀሙ።


YacineTV.apk
7.6Mb
☑️ አዲሱ ያሲን 🤩🔥 New Yacine TV

🔰 ነፃ የኳስ ቻናል በሞባይላችሁ ማየት ለምትፈልጉ

✅ ከበፊቱ የሚለየው ይሄኛው ማጫወቻ አፕ ወይም ytv player አይፈልግም 🔥

✅ ከዛ በተጨማሪ ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም አፑን አውርዳቹ ቀጥታ መመልከት ብቻ ነው ።

✅ ምንም የሚያስቸግራቹ ነገር የለም በትንሽ ኮኔክሽን ይሰራል ከዛ በተጨማሪ አስደሳቹ ዜና

✅ ይሄንን ያሲን አፕ በፍላሽ አድርጋቹ ስማርት ወይም አንድሮይድ ቲቪ ላይም ጭናቹ መመልከት ትችላላቹ ጥርት አድርጎ ነው የሚሰራው ።

✅ በፊት ያሲን ከነበራቹ የግድ የበፊቱን ማጥፋት አለባቹ ካለዛ install አይሆንም

📢 የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ በእርግጠኝነት ብዙ ነገር ይማሩበታል


VPN 😭 MISS YOU SO MUCH
#FREE_VPN 😊


🙌Guys tiktok አዲስ Future አካቷል ይህም tiktok ላይ እያላቹ ስክሪኑን ለ 5 ሰከንድ ጫን ትሉትና auto scroll የሚለውን future ታገኙታላቹ 😁

😋ይህም ቪዲዮው አይታቹ ስትጨርሱ አራሱ በራሱ scroll ያረግላቹሀል 😉🔥

©TechBamargna




🎤News
SAMSUNG ሰራተኞቹ chatGPTና Google bardን እንዳይጠቀሙ አዘዘ።
ግዙፉ የደቡብ ኮርያ ኩባንያ ሰራተኞቹ ማንኛውንም generative AI ቱሎች በዋነኝነት chatGPTና Google Bardን እንዳትይጠቀሙ ከልክሏል። ይህን ያደረገውም የተወሰኑ የሳምሰንግ ኢንጅነሮች ሚስጢራዊ የሆኑትን መረጃዎች ለchatGPT በማጋራታቸውና መረጃውም አፈትልኮ በመውጣቱ ምክንያት ነው።
አንዱ የSemiconductor ክፍል ሰራተኛ ሚስጢራዊ የሆነውን የDatabase source code ያለበትን ችግር እንዲነግረው chatGPT ላይ አስገብቶ ይጠይቃል። chatGPT ደግሞ ሁሉም ተጠቃሚዎች የሚጠይቁትን መረጃ እራሱን ለማለማመድ እንደ ግብዐት ስለሚጠቀምበት መዝግቦ ያስቀምጠዋል። በዚህ ምክንያትም መረጃው እንደወጣ The Economist Korea የተባለ ድህረ ገፅ ዘግቧል።
ሳምሰንግም ሰራተኞቹ ብቻ የሚጠቀሙበት AI ቱሎች እራሱ እያበለፀገ እንደሚገኝ ገልጿል።


የብራዚል ፍርድ ቤት ስለ ተቃዋሚ ቡድን አስተዳዳሪዎች መረጃ ለመንግስት ለመስጠት ፈቃደኛ ባለመሆኑ ቴሌግራምን ለማገድ ወስኗል።

በይነመረቡ ላይ የመናገር ነፃነትን በመቃወም መንግስታት የበለጠ እየታገሉ ነው።
ቴሌግራም ከየትኛውም ግዛት የሚነሱትን የሳንሱር ጥያቄዎችን የሚቃወም እና ተጠቃሚዎችን ከነሱ የሚከላከል የመጨረሻው መድረክ ነው።
ህብረተሰቡ ከየትኛውም ክልሎች እና ሚዲያዎቻቸው ፕሮፓጋንዳ ጋር የሚቃረን ሀሳብ እንዲገልጽ ያስችለዋል።


Link2SD Mod Apk 4.3.4 [Unlocked] APK

📌ስልካቹ በ Application የተጨናነቀ እና ያነሰ Storage ያላቹ ይህ አፕ ስልካቹ ላይ ያሉትን አፖች ወደ External Memory Card Move እንድታረጉ ያግዛችዋል በተጨማሪም ከ Play store application Download ስታረጉ እራሱ automatically ወደ memory Card Move ያረግላቹዋል

🔰አፑን ለማውረድ ከታች ያለውን Download App  ሚለውን ተጨነው ያውርዱ
👇


🔗Download Appk


#ኢድ_ሙባረክ
#eid_Mubarak

✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታይ የቻናላችን ቤተሰቦች በሙሉ እንኳን ለ 1444 ኛዉ የኢድ አል ፈጥር በአል በሰላም አደረሳችሁ 🙏

✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨🌙✨

በአሉ የሰላም የፍቅር የመተሳሰብ እና የአንድነት ይሆን ዘንድ ቻናላችን ይመኛል !

✨🌙 መልካም በዓል ✨🌙

20 last posts shown.

131

subscribers
Channel statistics