Video is unavailable for watching
Show in Telegram
መዝሙር 121
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ ዓይኖቼ ወደ ተራሮች አነሣሁ፤ ረዳቴ ከወዴት ይምጣ?
² ረዳቴ ሰማይና ምድርን ከሠራ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
በስፍራው ሁሉ ለምትገኙ የሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ሕብረት ምዕመናን በሙሉ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሠላም ይብዛላችሁ እያልን, ከዚህ በፊት በኬንያ የሐዋርያዊት ቤተ ክርስትያን የአማርኛ ሕብረት መዘምህራን እየተዘጋጀ ወደእናንተ ይደርስ የነበረው የዝማሬ አገልግሎት በተለያዩ ምክንያቶች ለተወሰነ ጊዜ ተቋርጦ እንደነበር ይታወቃል። በአሁንም ሰዓት ግን እንደቀድሞ ለመመለስ ዝግጅታችንን አጠናቀን በዚህ "እረዳቴ " በተሰኘ አዲስ ዝማሬ ወደ እናንተ ስንቀርብ በታላቅ ደስታ ብቻ ሳይሆን ተሰምቶ ለበረከትና ለመታነጽ ይሆን ዘንድ በትህትና እና በፀሎትም መንፈስ ጭምር ነው። ለሌሎችም በረከት ይሆን ዘንድ ይህን መልዕክት ማጋራትዎን አይርሱ። ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
አለም አቀፍ የሐዋርያዊት ቤተ ክርስትያን የኬንያ አማርኛ መዘምራን ሕብረት