ግዕዝ ክፍል 9
ዛሬ ደግሞ ስለ የሰውነት ክፍል እንማራለን
የሰውነት አካላት
ሥዕርት፡ፀጉር
ርእስ፡ራስ
ገፅ፡ፊት
ቀርነብ፡ቅንድብ (ቀራንብት በብዙ)
አይን፡አይን (አዕይንት በብዙ)
እዝን፡ጆሮ (አዕዛን በብዙ)
መልታህት፡ጉንጭ (መላትሕ በብዙ)
አንፍ፡አፍንጫ (አእናፍ በብዙ)
ከንፈር፡ከንፈር (ከናፍር በብዙ)
አፍ፡አፍ
ስን(ጠብቆ)፡ጥርስ (አስናን በብዙ)
ጉርዔ፡ጉሮሮ
ክሳድ፡አንገት
መትከፍ፡ትከሻ (መታክፍት በብዙ)
ዘባን፡ጀርባ
እንግድዓ፡ደረት
ሕፅን፡ጭን
እድ፡እጅ (አዕዳው በብዙ)
መዝራዕት፡ጡንቻ (መዛርዕ በብዙ)
ኩርናዕ፡ክርን
እመት፡
ክንድ
እራኅ፡መሀል እጅ (እራኃት በብዙ)
አጽባዕት፡ጣት (አጻብዕ በብዙ)
አፅፋረእድ፡የእጅ ጥፍሮች
ጥብ፡ጡት (አጥባት በብዙ)
ገቦ፡ጎን
ከርስ፡ሆድ
ልብ፡ልብ (አልባብ በብዙ)
ኩልያት፡ኩላሊት
አማዑት፡አንጀት
ንዋየውስጥ፡የሆድ እቃ
ኅንብርት፡እንብርት
ማኅፀን፡ማኅፀን
ሐቌ፡ወገብ
ቁይጽ፡ጭን (አቍያጽ በብዙ)
ብርክ፡ጉልበት (አብራክ በብዙ)
እግር፡እግር (አዕጋር
ዛሬ ደግሞ ስለ የሰውነት ክፍል እንማራለን
የሰውነት አካላት
ሥዕርት፡ፀጉር
ርእስ፡ራስ
ገፅ፡ፊት
ቀርነብ፡ቅንድብ (ቀራንብት በብዙ)
አይን፡አይን (አዕይንት በብዙ)
እዝን፡ጆሮ (አዕዛን በብዙ)
መልታህት፡ጉንጭ (መላትሕ በብዙ)
አንፍ፡አፍንጫ (አእናፍ በብዙ)
ከንፈር፡ከንፈር (ከናፍር በብዙ)
አፍ፡አፍ
ስን(ጠብቆ)፡ጥርስ (አስናን በብዙ)
ጉርዔ፡ጉሮሮ
ክሳድ፡አንገት
መትከፍ፡ትከሻ (መታክፍት በብዙ)
ዘባን፡ጀርባ
እንግድዓ፡ደረት
ሕፅን፡ጭን
እድ፡እጅ (አዕዳው በብዙ)
መዝራዕት፡ጡንቻ (መዛርዕ በብዙ)
ኩርናዕ፡ክርን
እመት፡
ክንድ
እራኅ፡መሀል እጅ (እራኃት በብዙ)
አጽባዕት፡ጣት (አጻብዕ በብዙ)
አፅፋረእድ፡የእጅ ጥፍሮች
ጥብ፡ጡት (አጥባት በብዙ)
ገቦ፡ጎን
ከርስ፡ሆድ
ልብ፡ልብ (አልባብ በብዙ)
ኩልያት፡ኩላሊት
አማዑት፡አንጀት
ንዋየውስጥ፡የሆድ እቃ
ኅንብርት፡እንብርት
ማኅፀን፡ማኅፀን
ሐቌ፡ወገብ
ቁይጽ፡ጭን (አቍያጽ በብዙ)
ብርክ፡ጉልበት (አብራክ በብዙ)
እግር፡እግር (አዕጋር