ከሁሉም ትላንቶች ጀርባ አንዳንድ ሠንበር አይጠፋዉም እርሱንም ልንረሳዉኸ እየሞከርን ጠባሳዉ ሊያስታዉሰን ይችላል ግን ዉስጡ ቁስል የለዉም ምልክቱ ግን አለ ።
አንዳንዱ ላለመጉዳት ሲጎዳ ሌላኛዉ ጎድቶ ተጎጂዉ መትረፉን ሲያይ ሊገል ይመጣል አንዳንዱ ላለመስበር ሲታገል አልንዳዱ ስብርባሪዉን ለመፍጨትሸ ይመለሳል 🥺
ተጎድቶ ላለመጉዳት የሚጥር ድንቅ ወዳጅ ክበርልኝ ያኑርልን🙏🥰🥰🥰❤❤❤