በኢትዮጵያ ለዘመናት የነበረውን የዴሞክራሲ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጥ ሥርዓት ተዘርግቷል -ተስፋዬ ቤልጅጌ(ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለዘመናት የነበረውን የዴሞክራሲ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጥ ሥርዓት ተዘርግቷል ሲሉ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የመንግሥት ዋና ተጠሪ ሚኒስትርና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል ተስፋዬ ቤልጅጌ (ዶ/ር) ገለጹ። ተስፋዬ በልጅጌ(ዶ/ር)÷ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታና አጠቃላይ ለውጡን ተከትሎ በተከናወኑ ዋና ዋና ተግባራት ዙሪያ ማብራሪያ ሰጥተዋል። በማብራሪያቸውም በኢትዮጵያ ባለፉት…
https://www.fanabc.com/archives/279653