4-3-3 FAST SPORT™


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Sport


4-3-3 FAST SPORT
____________________
👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች
👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ውጤት ⌚
👉 | ስፖርታዊ ታሪኮች
👉 | ትንተናዎች
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ ✉️ @Endash143 ɪɴʙᴏx
@fast_sport4_3_3
2017 / ኢትዮጵያ

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Sport
Statistics
Posts filter


⚽⚽ vs. Al-Fayha
⚽⚽ vs. Al-Ahli

Back-to-back doubles for Jhon Durán ⚡

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


ሞ ሳላህ ባለፉት 100 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች 100 ጎሎችን አስቆጥሯል።

ከሱ ውጭ ሌሎች ሶስት ተጫዋቾች ብቻ ናቸው ይህንን ስኬት ያገኙት አለን ሺረር፣ ቲየሪ ሄንሪ እና ሮቢን ቫን ፔርሲ ናቸው።.

Greatness 👑

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


አርሰናል ካይ ሃቨርትዝ ቀሪውን የውድድር ዘመን በሙሉ ከሜዳ እንደሚርቅ አረጋግጧል. 🤕

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


⭐️⭐️⭐️⭐️
ሊሳንድሮ ማርትኔዝ ቀዶ ሕክምናውን በተሳካ ሁኔታ አሳልፏል ነገር ግን ለማገገም ከ 6ወር እስከ 1ዓመት ድረስ ይፈጅበታል 😭

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ✈️
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3 ✈️


የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11 ተጫዋቾች ይፋ ተደርገዋል ።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


Forward from: Mondbet
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
🎁ነፃ 20 ብር በኬኖ

🎉እንኳን ደስ ያላችሁ! ለሁሉም ደንበኞቻችን ነፃ 20 ብር ተቀማጭ ተደርጎላችሀሗል!

ማሳሰቢያ:-
1, ቦነሱን መጠቀም የሚቻለው በአንድ ጊዜ ወይም ለሁለት ጊዜ በመከፋፈል ነው።
2, ቦነሱን ለሁለተኛ ጊዜ ለመጠቀም ቀጣይ ጨዋታ መጠበቅ ይኖርባችሗል።

👉 ቦነሶን ለማግኘት https://mondbet.com/keno/201


B/R football 😂

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3n


#OFFICIAL

ፓው ኩባርሲ በባርሴሎና ቤት እስከ 2029 የሚያቆየውን የአራት አመት ኮንትራት በይፋ ተፈራርሟል ።

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


⭐️⭐️⭐️⭐️

አሌሀንድሮ ጋርናቾ በኤቨርተን ላይ ባስቆጠራት ግብ የፑስካስ አዋርድ ሽልማቱን ተቀብሏል🙌

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3n


Forward from: Mondbet
ልዩ የውርርድ ጥቆማ ከፍ ከተደረጉ ኦዶች ጋር!
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? ለማሸነፍ በተመቻቹ ኦዶች ይወራረዱ!
አሁኑኑ https://mondbet.com ብለው ወደ ውድድሩ ይግቡ!

ሞንድ ቤት የበለጠ ይከፍላል!


ማን ሚበላው ይመስላቹሃል?
⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️⚽️

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


መልሶን በዊን ዊን ኦፊሻል ቴሌግራም ኮሜንት ብቻ ያስቀምጡ!
🏆 ሳምንታዊ የስኖዉ ቦል ውድድር! 🏆

ጥያቄዎቹን ለመመለስ ይዘጋጁ እና 22,222 ብር ያሸንፉ! 💰
ሽልማቱ በትክክል ለሚመልሱ ሰዎች እኩል ይካፈላል! 🏅
እንዴት ማሸነፍ ይቻላል?
✔ በቀላሉ ጥያቄዎቹን በትክክል ይመልሱ።
✔ የዊን ዊን ተጠቃሚ መታወቂያዎን ከግምትዎ ጋር ያስቀምጡ (bet Id)
✔ በአንድ ተጫዋች አንድ ግምት ብቻ መሆኑን እና ከመጀመሩ በፊት አስተያየት መስጠትዎን ያረጋግጡ።
✔ ጨዋታው ከተጀመረ በኋላ የሚገመቱት ግምቶች አይቆጠሩም።
✔ ማረም ወይም ብዙ አስተያየቶች ከዉድድር ዉጪ ያደርጋሉ!
✔ የነፃ ዉርርድ ውሎች እና ሁኔታዎች ተፈጻሚ ይሆናሉ።
✔ ነፃ ዉርርድ ሽልማቱ ከመጨረሻው ፊሽካ በኋላ በ 48 ሰዓታት ውስጥ ገቢ ይደረጋል!
መልሶን በቴሌግራም ኮሜንት ብቻ ያስቀምጡ!
https://t.me/betwinwinset

የዚህ ሳምንት ምርጥ ጨዋታ፡-
🔥 ብራይተን VS. ቼልሲአ
📅 ቅዳሜ የካቲት 15 | 🕒 ከምሽቱ 5 ሰአት

የዚህ ሳምንት 3 ጥያቄዎች፡-
1. መጀመሪያ የሚተካው የትኛው ተጫዋች ነው?
2. ልውውጡ የሚደረገው በስንት ደቂቃ ነው? 10-20 / 20-35 / 35-45 / 45-60 / 60-75 / 75-90
3. የትኛው ቡድን ነው መጀመሪያ የሚያደርገው?

ማንም ሰው በትክክል ካልመለሰ የስኖውቦል ሽልማቱ ወደሚቀጥለው ሳምንት ይሸጋገራል እና አሸናፊ (ወይም አሸናፊዎች) እስክናገኝ ድረስ ማደጉን ይቀጥላል! 💥
ስለዚህ ምን እየጠበቁ ነው? ስኖውቦል ለእርስዎ! 🌨
BETWINWINS - አሁን በትልቁ ያሸንፉ

https://sshortly.net/c9c973f


OFFICIAL 🚨

ጉራሲ የ ቻምፒየንስ ሊጉ የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች በመባል ተመርጧል!

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


ፓው ኩባርሲ : በባርሴሎና እስከ 2030 የሚያቆየውን አዲሱን ኮንትራት ሊፈራረም ነው 

[FabrizioRomano]

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


💥ገደቦቹን ይለፉ እና ፈጣን ገንዘብ ያግኙ 💥
ወደጨዋታው ይግቡ እና ኮዱን👉🏻 AVI25 ብለው 1️⃣0️⃣ ነፃ በረራዎችን ያግኙ ✈️እና ተቆጥሮ ማያልቅ ብር ያሸንፉ!💰

𝗙𝗢𝗥𝗖𝗘𝗕𝗘𝗧- 𝗚𝗢 𝗕𝗜𝗚, 𝗪𝗜𝗡 𝗕𝗜𝗚!
መለያዎን አሁኑኑ ይክፈቱ👇🏻 Sportbetting-force
https://sport.forcebet.et/register?affiliatorCampaignId=11
የFORCEBET ልምድዎን ያሳድጉ እና የፌስቡክ ገፃችንን ይቀላቀሉ👇🏻
https://www.facebook.com/Forcebet.et
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/forcebet_et


🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋: ኒኮላስ ጃክሰን በጉዳት ከ6/እስከ 8 ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ቼልሲ አረጋግጠዋል።"እስከ ኢንተርናሽናል እረፍት መጨረሻ ድረስ አይሰለፍም"

🎙 [ኤንዞ ማሬስካ]

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


በጉዲሰን ፓርክ የመርሲሳይድ ደርቢ ሊቨርፑል እና ኤቨርተን ሪከርድ...

✅ኤቨርተን 41ጊዜ አሸንፏል
✅38ጊዜ ጊዜ ነጥብ ተጋርተዋል🤝
✅ሊቨርፑል 41ጊዜ አሸንፏል

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3


◾️ በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ታሪክ ብዙ ጨዋታዎችን መጫወት የቻሉ ብራዚላዊ ተጫዋቾች! 🇧🇷 💫

🎴ሮበርቶ ካርሎስ ➡️ 120
🎴ዳኒ አልቬስ ➡️ 111
🎴ቲያጎ ሲልቫ ➡️ 105
🎴ፈርናንዲንሆ ሉዊስ ሮዛ ➡️ 103
🎴ማርሴሎ ➡️ 102
🎴ማርኪኒሆስ ➡️ 100

🇧🇷 ⚽️ 🧙

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3


✔️ ሞ ሳላህ በትላንቱ የመርሲሳይድ ደርቢ 1 ጎል ማስቆጠሩን ተከትሎ በመርሲሳይድ ደርቢ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ውስጥ 5 ደረጃን መያዝ ችሏል! 🇪🇬⚽️

1⃣ ኢያን ራሽ 🏴󠁧󠁢󠁷󠁬󠁳󠁿 ➠ 25
2⃣ ዶክሲ ዲን 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ➠ 19
3⃣ አሌክስ ያንግ 🏴󠁧󠁢󠁳󠁣󠁴󠁿 ➠ 12
4⃣ ስቲቨን ጄራርድ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 ➠ 10
5⃣ 🔝 መሀመድ ሳላህ 🇪🇬 ➠ 8

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3


🎈 በዛሬው ዕለት በእግር ኳስ ታሪክ በግንባር ቀደምነት የሚጠራው ጣልያናዊው የመሀል ዳኛ ፒርሉጊ ኮሊና 65ተኛ አመቱን እያከበረ ይገኛል! 🇮🇹

➰ በእግር ኳስ የቪዲዮ ጌም የፊት ሽፋን (Front cover) ላይ መካተት የቻለ ብቸኛው ዳኛ ነው! 🎮 ⚽️

HBD 🥂🥂

©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3_3
♨️ ♦️ @Fast_Sport4_3

20 last posts shown.