2️⃣5️⃣0️⃣ ሺ ተከታዮች ደርሰናል ቤተሰብ
♥️♥️♥️ ♥️♥️♥️
ውድ የ 4️⃣ -3️⃣ -3️⃣ FAST SPORT ቤተሰቦች 2️⃣5️⃣0️⃣ሺ ደርሰናል። እያረጋችሁልን ላለው ትብብር ከልብ እናመሰግናለን
ውድ 4-3-3 FAST SPORT ቻናል ቤተሰቦቻችን እንኳን ደስ አለን። ከብዙ ልፋትና ድካም በኋላ ከ2️⃣5️⃣0️⃣,0️⃣0️⃣0️⃣ በላይ አባላትን ማፍራት ችለናል!! ይሄም ከናንተው ነውና እናንተን ለማመስገን እንፈልጋለን።🙏 ከዚ በኋላም እንደበፊቱ ግዜው የቻናላችንን ቤተሰቦች ከዚ በበለጠ እንዲበዙ Share ማድረጋችሁን እንዳታቆሙ ስንል በታላቅ ትህትና እንጠይቃለን።
በተለይ ቻናላችን እዚህ እንዲደርስ ትልቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱ አብረውን ሚሰሩ ቻናሎችን ሳናመሰግን አናልፍም
#Zetena_Dekika_Sport
#DREAM_SPORT
እና ከኛ ጋር በክሮስም በ ዌቭም አብራችሁን ስትሰሩ ለቆያቹ በሙሉ በቻናላችን ስም ከልብ እናመሰግናለን ቀጣይም አብረን እንደምንጓዝ እምነት አለን እንዲሁም Active Members ሆናችሁ ቻናላችን እዚህ እንዲደርስ ለረዳችሁን ሁሉ ከልብ ልናመሰግናችሁ እኖዳለን!!🙏
በቻናላችን ላይ ያልዎትን ማንኛውንም ሀሳብ አስታየት በ ግሩፖችን ወይም በውስጥ መስመር ማድረስ ትችላላችሁ።
በነዚህ ቀናት ከኛ ጋር የነበራቹ ምርጦቻችን ከልብ እናመሰግናለን
ምስጋና ለ4-3-3 FAST SPORT ቤተሰቦች እና ሌሎችም
ባጠቃላይ ከጎናችን የነበራችሁ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏
4-3-3 FAST SPORT ከእናንተው ጋር ጉዟችንን እንቀጥላለን
©4_3_3 Fast sport™
♨️ ♦️ @fast_sport4_3_3