ወራቤ[ ደርሶች እና ፈዋኢዶች ]


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


በሰለፊይ ኡስታዞች በሀገራችኝ በተለያዩ አከባቢዎች በሚገኙ መስጂዶች፣መርከዞች የሚሰጡ ደርሶች፣ኮርሶች፣ሙሓዳራዎች፣ እና የቁርዓን ተፍሲሮች እና ሙስሊሞችን የሚመለከት ልዩ ልዩ ወቅታዊ ጉዳዮች የሚለቀቁበት ቻናል ነው ።
{ وَقُل رَّبِّ زِدْنِى عِلْمًا } سورة طه : ١١٤
[ " ጌታዬ ሆይ! እውቀትንም ጨምርልኝ" በል። ] ሱረቱ-ጧሃ: 114

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ሰበር ዜና‼

የረመዷን ጨረቃ በሃገረ ሳዑዲ ዓረቢያ ስለታየች ነገ ቅዳሜ የካቲት 22, 2017 E.C.  የረመዷን የመጀመሪያ ቀን ይሆናል።


ሸህሩኩም ሙባረክ!


Forward from: بذرة خير
🔴 عاجل #السعودية
تعلن ثبوت رؤية هلال #رمضان 1446 وعليه فإن #السبت هو أول أيام #شهر_رمضان_المبارك
🔴انضموا إلى قناتنا عبر التيليجرام لنوافيكم بكل جديد
https://t.me/badratkhaier


يحدث الآن |
.
يستعد مرصد 
#جامعة_المجمعة الفلكي بالمملكة العربية السعودية لرصد هلال شهر  #رمضان لهذا العام 1446 هـ
.
🔴تابعونا لنوافيكم بكل جديد
‏ 
t.me/badratkhaier


🔴 عاجل  #أندونيسيا

تعلن أن  #السبت 01 مارس
غرة شهر  #رمضان المبارك

🔴تابعونا لنوافيكم بكل جديد
t.me/badratkhaier


🎉 የምስራች...🌟💫

🌙 እነሆ የረመዷን ጨረቃ ልትፈነድቅ ተቃርባለች!

እርስዎስ ይህን የኸይራት ወር በአግባቡ ለመጠቀም ተዘጋጅተዋል?

ይህንን የተባረከ ወር በአግባቡ ለመቀበል፣ ከእርሱም በተሟላ መልኩ ለመጠቀም፣ ልባችንን የምናዘጋጅበት፣ እውቀትን የምንቋደስበት፣ ነፍሳችንን የምናድስበት፣

ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም

የፊታችን እሁድ የካቲት 23/2017 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ በወራቤ ከተማ ኡስማን መስጂድ መሰናዳቱን እናበስራለን።

የሙሓደራው አቅራቢ ተጋባዥ እንግዶች:

ከወራቤ

➲ ሸይኽ ኑረዲን ኸሊል
➲ ኡስታዝ ኻሊድ ሙሀመድ

ከአዲስ አበባ

➲ ኡስታዝ ሱልጣን ኸድር 
➲ ዶ/ር አብዱ ኸይሬ

እንዳያመልጥዎ !!


🗓 የፊታችን እሁድ የካቲት 23/2017
⏰ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
🕌 በወራቤ ከተማ ኡስማን መስጂድ

t.me/fewaidworabe






አስደሳች ዜና
ሼር ሼር ሼር
ለወራቤ እና አካበቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ የፊታችን እሁድ የረመዷን የመጀመሪያ ሳምንት ታላቅ የደዕዋ ፕሮግራም በታለቁ ወራቤ ኡስማን መስጂድ ከአዲስአበባ ከወራቤ በመጡ
ተጋባዥ መሻኢኾች እና ዱዓቶች
1/ሼኽ ኑረዲን ኸሊል ከወራቤ
2/ ኡስታዝ ኻሊድ ሙሀመድ ከወራቤ
3/ ሼኽ ሱልጣን ኸድር ከአዲስአበባ
4/ ዶክተር አብዱ ከአዲስአበባ
ይሆናሉ ሼር አርጉት ባረከላሁ ፊኩም




⬆ ⬆ ⬆

([ السلفية ستبقىٰ والسلفيون يبقون إن شاء اللّٰه ])

              🎙سماحة الشيخ العلامة🎙
               محمد أمان بن علي الجامي
                       رحمه اللّٰه تعالىٰ

             📼 مدة المقطع: 📽 ٠٠:٢٨ ⏰


ታላቅ የደዕዋና የመድረሳ መዝጊያ ፖሮግራም ጥሪ  ለሙስሊም ሴቶች በሙሉ

አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
እነሆ ኡስማን መስጂድ በየወሩ ሲካሄድ የነበረዉ የሴቶች የደዕዋ ፖሮግራምና ኡስማን የሴቶች ለሴቶች መድረሳ በጋራ በመሆን ደማቅ የመዝጊያ ፖሮግራም አዘጋጅተዉ ጥሪ ስያደርጉላቹ በታላቅ ደስታነዉ
ፖሮግራሙን ሊዩ ከሚያደርጉት ነገሮች ዉስጥ
👌በቀኑ ኡስማን መድረሳ እስካሁን ሲያቀራቸዉ የነበሩ የሒፍዝ ተማሪዎቹን በአምስት ጁዝእ መረሀ ግብር ያስመርቃል
👌 የተለያዩ ልጆች የሚያቀርቧቸዉ ትምህርቶችም ሊዩ ያደርጉታል
መቅረት አይታሰብም ማርፈድ ያስቆጫል!!!
ሰኣትና ቦታ ኡስማን መስጂድ  የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ 8:00ፖሮግራም ይጀመራል እንሻአሏህ

✍️ የወራቤ ሙስሊም ሴቶች ጀምዓ ደዕዋና እርሻድና ኡስማን የሴቶች መድረሳ በጋራ በመሆን


دعوة للتسجيل في مقرأة جامعة أم القرى الإلكترونية
والتي تهدف لربط أفراد المجتمع بالقرآن الكريم
عبر تقديم خدمة إقراء القرآن الكريم وتصحيح تلاوته وضبط أدائه للمسلمين في كافة أنحاء العالم رجالا ونساء  على يد قراء مختصين مجازين بسند متصل إلى النبي صلى الله عليه وسلم فبادر بالتسجيل ونشر الرابط
علما أن التسجيل سينتهي
بتأريخ 1 / 9 / 1446
1 / 3 / 2025
للتسجيل ولمزيد من المعلومات حول المقرأة ومواعيدها وأقسامها
تفضل بزيارة الرابط 
  https://uqu.edu.sa/coldawa/MaqraaUmmAlQura


Forward from: إعلانات برامج الشيخ عبد الرزاق البدر
💎 بشرى لطلاب العلم:

سيبدأ بعون الله تعالى برنامج خاص بفقه الصيام بإشراف الشيخ عبد الرزاق البدر، وذلك يوم السبت ١٦ / ٨ / ١٤٤٦ الموافق ١٥ / ٢ / ٢٠٢٥م، ولمدة شهر واحد.

للاشتراك: انضم إلى قناة فقه الصيام في التليجرام عبر الرابط التالي:
https://t.me/fiqhalhajj

------------^^^^^-------------

علما بأن الانضمام لقناة البرامج في التليجرام يكفي للتسجيل فيها.

وسيتم منح شهادات للناجحين في اختبارات البرنامج.

ساهموا معنا بنشر الإعلان، كتب الله أجركم.

*------*
قناة: إعلانات برامج الشيخ عبد الرزاق البدر: t.me/mtoon2


📖 አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ!

«ለፍቶ አዳሪ → ሥራና የሥራ ሰው ባህሪ» 

✍️ በኡስታዝ አሕመድ ኣደም

መፅሐፉ በአዲስ አበባ እና ክልል ከተሞች ይገኛል።

ወራቤ ከተማ ያላችሁ አቅሷ መክተባ ይገኛል።
ስልክ:- +251922947804


Forward from: ኢስላማዊ ዩኒቨርሲቲዎች ስኮላርሺፕ | منحة الجامعات الإسلامية
🛑 ሶስተኛ ዙር የየቂን ስልጠና ፕሮግራም "የእውቀት ምንጮች በእስልመና" በሚል ርዕስ ለሶስት ቀን የሚሰጥ የርቀት ስልጠና። 🛑

ዐረቢኛ በደንብ የምትሰሙ የ3ቀን የርቀት ስልጠና እና ሰርተፊኬት ያለው ስለሆነ ተሳተፉ። ከላይ ባለው ሊንክ በመመዝገብ ወደ ቻናሉ ተቀላቀሉ።

ወፈቀኩም አላህ!




يسر يقين لنقد الإلحاد المعاصر أن يرحّب بكم في الدورة الثالثة من برنامج يقين التدريبي (١٤٤٦ هـ) والتي بعنوان:

📍مصادر المعرفة في الإسلام📍
ويقدّمها: الدكتور سعيد بن حسين القحطاني

•••═══ ༻✿༺═══ •••
🔗رابط التسجيل:
https://forms.gle/wnaEro78Phwk17g88

‏•••═══ ༻✿༺═══ •••
📝 مميزات الدورة:
▪️قصر مدة الدورة (ثلاثة أيام)
▪️دورة تعليمية عن بعد (online).
▪️الاشتراك مجاني.
▪️منح شهادة حضور من الجمعية العلمية السعودية لعلوم العقيدة والأديان والفرق والمذاهب.
•••═══ ༻✿༺═══ •••
📝 أبرز محاور الدورة:

1) ما هي مصادر المعرفة؟
2) هل يمكن معرفة الحقيقة؟
3) ما هي العلاقة بين الإسلام والعقل؟
4) كيف نفهم الإسلام؟


•••═══ ༻✿༺═══ •••
رابط قناة الدورة في التلجرام:
https://t.me/+SvWt4r0DH9s3Njlk






ጥቆማ!

የሳኡዲ አረቢያ ኤምባሲ የባህል ዘርፍ 2ተኛ ዙር ሀገር አቀፍ የወንዶች እና የሴቶች ሀዲስ ሂፍዝ ዉድድር አዘጋጅቷል። በዚህኛው ዙር ለውድድር የቀረበው ኪታብ በሰሚር ኢብኑ አሚር አልዙሀይሪ አርትኦት የተዘጋጀው የኢብኑ ሀጀር አል አስቀላኒ ቡሉገ-ል-መራም ሚን አዲለቲ-ል-አህካም ነው።

📌 የመፅሐፉ PDF: https://down.ketabpedia.com/files/bkb/bkb-ha1853-ketabpedia.com.pdf

📌 የመወዳደሪያ ደረጃዎች (አንድ ሰው በአንድ ደረጃ ብቻ ነው መወዳደር የሚችለው)
1. 1 - 57 ያሉ ሀዲሶችን መሐፈዝ
2. 1 - 108 ያሉ ሀዲሶችን መሐፈዝ
3. 1 - 150 ያሉ ሀዲሶችን መሐፈዝ
4. 1 - 203 ያሉ ሀዲሶችን መሀፈዝ

📌 ለውድድሩ መስፈርቶች
1. ኢትዮጵያ ውስጥ ነዋሪ መሆን፤
2. እድሜ ከ 40 አመት በታች መሆን፤
3. በፈተናው ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ መገኘት መቻል፤
4. የምግብ፣ የማደሪያ፣ የትራንስፖርትና ማንኛውም ወጪ በራሳቸው መሸፈን መቻል፤


📌 ለመመዝገብ በዋትስአፕ ቁጥር:-
- ለወንዶች +251928933333
- ለሴቶች   +251945777744
              +251945777755

20 last posts shown.