ታላቅ የደዕዋና የመድረሳ መዝጊያ ፖሮግራም ጥሪ ለሙስሊም ሴቶች በሙሉ
አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
እነሆ ኡስማን መስጂድ በየወሩ ሲካሄድ የነበረዉ የሴቶች የደዕዋ ፖሮግራምና ኡስማን የሴቶች ለሴቶች መድረሳ በጋራ በመሆን ደማቅ የመዝጊያ ፖሮግራም አዘጋጅተዉ ጥሪ ስያደርጉላቹ በታላቅ ደስታነዉ
ፖሮግራሙን ሊዩ ከሚያደርጉት ነገሮች ዉስጥ
👌በቀኑ ኡስማን መድረሳ እስካሁን ሲያቀራቸዉ የነበሩ የሒፍዝ ተማሪዎቹን በአምስት ጁዝእ መረሀ ግብር ያስመርቃል
👌 የተለያዩ ልጆች የሚያቀርቧቸዉ ትምህርቶችም ሊዩ ያደርጉታል
መቅረት አይታሰብም ማርፈድ ያስቆጫል!!!
ሰኣትና ቦታ ኡስማን መስጂድ የፊታችን ቅዳሜ ከቀኑ 8:00ፖሮግራም ይጀመራል እንሻአሏህ
✍️ የወራቤ ሙስሊም ሴቶች ጀምዓ ደዕዋና እርሻድና ኡስማን የሴቶች መድረሳ በጋራ በመሆን