4-3-3 free internet


Channel's geo and language: Ethiopia, English


BINI~MONEY$
Channel owner @CR7_Suii
Admin @Dinaolhymanot
✅Http-injector
✅Net-mod
✅SocksIP
✅Http-custom
✅link layer
Providing Free internet

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, English
Statistics
Posts filter


ለዚህ ይመስለኛል ለ አብዛኞቻችሁ አልገናኝም እና ቢገናኝም ምንም ፍጥነት የሌለው😕.....እስኪስተካከል መታገስ ነው እግዲህ🤗


ይሄን ቃል ቀድም ብየ ብረዳው ንሮ የሆንሁትን ባልሆንሁ ነበር።

>

ይሄን ቃል የተናገረው ክርስቶስ ወንጌልን ለመስበክ ለሚሄዱ ቅዱሳን ነበር።

የእስልምና እምነት፣ የቡዲዝም እምነት የሌላም እምነት ተከታይ ስለሆናችሁ ቃሉ ሊከነክናችሁ አይገባም።( ቃሉ የት እንደመጣ ለጊዜው ተውት እና እራሱ ቃሉ ላይ ትኩረት አድርጉ።በደፈናው ጭፍን የሆነ አመለካከት አይኑራችሁ፤ በ ቡዙ ሀይማኖቶች ውስጥ ለምሳሌ በ እስልምና የእምነቱ ተከታይ ባትሆኑም እንኳን የምትማሩባቸው በርካታ የከበሩ ሀሳቦች አሉና።)

ይሄን ቃል ወደ እራሳችን ስናመጣው ከ እኛ ጋር የሚሄድ በዚህ ዘመናችን ትልቅ ትምህርት እንማርበታለን።

አዲስ ነገር ፈጥራችሁ ለማህበረሰቡ ለማሳየት ስትነሱ፣ የ ራሳችሁን Business ጀምራችሁ ስትሰሩ ወዘተ... የያዛችሁት እና የምታንጸባርቁት የተቀደሰ ሀሳብ ቢሆንም እንኳን ብቅ በምትሉበት ስሃት ያኔ እጁን ዘርግቶ በጸጋ የሚቀበላችሁ የለም፤ ምክንያቱም ክርስቶስ እንዳለው የምትሄዱት(በኛ Case ብቅ ያላችሁት) በ በጎች መሃል ሳይሆን በ ተኩላዎች መሃል ነው። ስለዚህ እንደ እባብ ብልኆች እንደ ርግብ የዋሃን ሁኑ።

እንደ እባብ ብልህ ልትሆን ግድ ነው ካለበለዛማ በ ቅስም ሰባሪው ትሰብራለህ።

አሁን በሁሉም ቦታ ስትገቡ በጎች እና ተኩላዎች በተቀላቀሉበት የማህበረሰብ ውሰጥ እንደሆነ ታሳቢ አድርጋችሁ ከወዲሁ እንደ እባብ ብልኆች እንደ ርግብ የዋሃን ሁኑ።














Dark tunnel file metefelegu ketach balew link gebu 👇👇👇👇👇
https://t.me/free_server_433


Ip 10.48
Ip 10.59

ከመጣላችሁ እሄን file ሞክሩት🙌

3G ላይ ሆኖ ካገኛችሁት ደሞ በጣም ፈጣን ነው💀




IP.ehi
11.8Kb
10.59
10.48


Good morning 🌄🌄 family 💫


የ Ip ዝርዝሮች 👇👇

በ 4G Data የሚሰሩ
10.205
10.129
10.130
10.45
10.85

በ 3G Data የሚሰሩ
10.231
10.93
10.73
10.51
10..51
10.244
10.245
10.59
10.57
10.7
10.29
10.151
10.74
10.73

በአነዚህ አልሰራ ካላችሁ
አዲስ ሲም ካርድ ቀይሩ
!

@free_internet_ethiotelecom
@free_internet_ethiotelecom


አሁን የተለቀቀው የ http injctor app ነው❗️❗️











20 last posts shown.