❤️ ለጠቅላላ ግንዛቤ !!
የግንባታ ዲዛይን ከተሰራ በኋላ የሚመለከተው የመንግሥት ቢሮ ዲዛይኖቹን (All drawings, details and BOQ) አይቶ እስከማረጋገጥ (መርምሮ አስተያየት ከመስጠት እስከማጽቀድ) የሚወስድበት ጊዜ በመመሪያ የተደነገገ ሲሆን ከፍተኛው ውስብስብነት እና ግዝፈት ላላቸው ሕንጻዎች (ምድብ ሐ) የሚወስደው ጊዜ 21 ቀን ነው።
✅አንድ የግንባታ ፍቃድ ከ21 ቀን በላይ የማጽደቂያ ጊዜ ሊራዘምበት አይገባም።
✅የህንጻ መመሪያና ስታንዳርድ ቁጥር 3/2015 (4.8)
✉️https://t.me/gccon1
@gghabesha