ቅዱስ ኤፍሬም በሃይማኖተ አበው ፵፯፡፩-፪ እንዲህ አለ፦
.... ◆◆◆➲``ኦ ለዝንቱ መንክር ልዑል ላዕለ ኵሉ ሕሊና።
ከሕሊና ሁሉ ለራቀ ድንቅ ለሚሆን ለዚህ ነገር አንክሮ ይገባል።
.... ◆◆◆➲ብእሲት ምድራዊት ወለደቶ ለእግዚአብሔር ቃል ዘኮነ ሰብአ።
ድንቁ ሥራ ምንድን ነው? ትለኝ እንደሆነ ምድራዊት ሴት እመቤታችን ሰው የሆነ እግዚአብሔር ቃልን ወለደችው።
.... ◆◆◆➲ድንግል ወለደቶ ለገባሪሃ።
ድንግል ማርያም ፈጣሪዋን ወለደችው።
.... ◆◆◆➲ወለሊሁ ፈጠረ ወላዲቶ።
እርሱም እናቱን በጥንት ተፈጥሮ በሐዲስ ተፈጥሮ ፈጠረ።
.... ◆◆◆➲ወእምኔሃ ነሥአ ሥጋነ ዘውእቱ ፈጠረ።``
ከእርሷም እርሱ የፈጠረውን ሥጋችንን ተዋሃደ።
@መምህር ያሬድ ዘርዐቡሩክ
.... ◆◆◆➲``ኦ ለዝንቱ መንክር ልዑል ላዕለ ኵሉ ሕሊና።
ከሕሊና ሁሉ ለራቀ ድንቅ ለሚሆን ለዚህ ነገር አንክሮ ይገባል።
.... ◆◆◆➲ብእሲት ምድራዊት ወለደቶ ለእግዚአብሔር ቃል ዘኮነ ሰብአ።
ድንቁ ሥራ ምንድን ነው? ትለኝ እንደሆነ ምድራዊት ሴት እመቤታችን ሰው የሆነ እግዚአብሔር ቃልን ወለደችው።
.... ◆◆◆➲ድንግል ወለደቶ ለገባሪሃ።
ድንግል ማርያም ፈጣሪዋን ወለደችው።
.... ◆◆◆➲ወለሊሁ ፈጠረ ወላዲቶ።
እርሱም እናቱን በጥንት ተፈጥሮ በሐዲስ ተፈጥሮ ፈጠረ።
.... ◆◆◆➲ወእምኔሃ ነሥአ ሥጋነ ዘውእቱ ፈጠረ።``
ከእርሷም እርሱ የፈጠረውን ሥጋችንን ተዋሃደ።
@መምህር ያሬድ ዘርዐቡሩክ