♀ ♀ አስማተ ሢመት
(የሹመት ስያሜዎች በግእዝ)
ክፍል ፪ (2)
• መልአከ ዐሠርቱ ➜ ዐሥር አለቃ
• መስፍነ ምእት ➜ መቶ አለቃ
• መባሕት ➜ ሚኒስቴር
• መባሕት ላዕላዊ ➜ ጠቅላይ ሚኒስቴር
• መባሕት ዘሠረገላት➜ የትራንስፖርት ሚኒስቴር
• መባሕት ዘባህል ወሕዋጼ➜ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር
• መባሕት ዘትምህርት➜የትምህርት ሚኒስቴር
• መባሕት ዘፍትሕ➜ የፍትሕ ሚኒስቴር
• መኰንነ ማኅበር ➜ የማኅበር አለቃ
• መካሬ ንጉሥ ➜ የንጉሥ አማካሪ
• ማኅበረ ቅዱሳን ➜ የቅዱሳን ማኅበር
• ማኅበረ እኵያን ➜ የክፉዎች ማኅበር
#የሹመት_ስሞች #አስማተ_ሢመት
ምንጭ፦ መጽሔተ አእምሮ መጽሐፍ።
(የሹመት ስያሜዎች በግእዝ)
ክፍል ፪ (2)
• መልአከ ዐሠርቱ ➜ ዐሥር አለቃ
• መስፍነ ምእት ➜ መቶ አለቃ
• መባሕት ➜ ሚኒስቴር
• መባሕት ላዕላዊ ➜ ጠቅላይ ሚኒስቴር
• መባሕት ዘሠረገላት➜ የትራንስፖርት ሚኒስቴር
• መባሕት ዘባህል ወሕዋጼ➜ የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር
• መባሕት ዘትምህርት➜የትምህርት ሚኒስቴር
• መባሕት ዘፍትሕ➜ የፍትሕ ሚኒስቴር
• መኰንነ ማኅበር ➜ የማኅበር አለቃ
• መካሬ ንጉሥ ➜ የንጉሥ አማካሪ
• ማኅበረ ቅዱሳን ➜ የቅዱሳን ማኅበር
• ማኅበረ እኵያን ➜ የክፉዎች ማኅበር
#የሹመት_ስሞች #አስማተ_ሢመት
ምንጭ፦ መጽሔተ አእምሮ መጽሐፍ።