🌿🌿ምሥጢሬን ላካፍላችሁ 🌿🌿
✨በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✨ ሰላም እንደምን ናችሁ?የሦስተኛ አመት ተማሪ ስሆን፤እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ምን ያህል ኃጢአተኛ እንደነበርኩ ራሴን ዐውቃለሁ።በዙሪያዬ ያሉት ሰዎች ግን እኔን በጣም ጥሩ ክርስቲያናዊ ሕይወት ያለው፣ራሱን ለእግዚአብሔር ያስገዛ ሰው አድርገው ይመለከቱኛል።በመሆኑም እውነተኛውን ሕይወቴና ሰዎች ለእኔ ያላቸው አመለካከት እየተጋጨብኝ ኅሊናዬ እየተረበሸ ነው።እግዚአብሔር እያታለልኩ ያለሁ እየመሰለኝ ነውና ምን ትመክሩኛላቹ? ...