Global Bank Ethiopia


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Economics


ይህንን ቻናል ለጓደኛዎ፣ ለቤተሰብ አባል እንዲሁም ለሚያውቋቸው ሁሉ ያጋሩ!

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Economics
Statistics
Posts filter


የግሎባል ባንክ ዲጂታል ብድር ለሜትር ታክሲ ሹፌሮች በቅርብ ቀን በካቻ መተግበሪያ ይጀምራል።

#globalbankethiopia #kacha #metertaxi #digitalloan


የዕውቅና እና የምስጋና መርሃ ግብሩ ተጠናክሮ ቀጥሏል

በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ   የደቡባዊ ዲስትሪክት የሰራተኞች የዕውቅና እና የምስጋና መርሃግብር የካቲት 29 ቀን 2017 ዓ.ም በሀዋሳ ከተማ በደማቁ ተከናውኗል።

በመርሃ ግብሩ ላይ የባንኩ ቺፍ ፋይናንስ እና ሰፖርት ኦፊሰር አቶ ዳሳ ጎቤ፣ የሪቴል ባንኪንግ ቺፍ ኦፊሰር አቶ ውብሸት ዘገየ እንዲሁም የባንኩ ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ታድመዋል።

በመጀመሪያው መንፈቅ ዓመት በተለያዩ መለኪያዎች አጥጋቢ አፈፃፀም ላስመዘገቡ ቅርንጫፎች ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል።

ባንኩ የካቲት 15 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ ለሚገኙ ሰራተኞች ተመሳሳይ ዝግጅት ማካሄዱ ይታወቃል።


ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!


አሁን ጊዜው የማን ዩናይትድ ነው ወይስ የአርሰናል?

ማን ያሸንፍ ይሆን?

https://bit.ly/3NiRHOn ይህንን link በመጫን ትክክለኛ ውጤቱን በInstagram ገፃችን ላይ ቀድመው ለሚገምቱ 10 ተሳታፊዎች የ1000 ብር ሽልማት

የሽልማቱ ተፎካካሪ ለመሆን ቀድመው የInstagram ገፃችንን Follow ማድረግ አይርሱ!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው!


እንኳን ለዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን አደረሳችሁ!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!


በቅርብ ቀን!

ግሎባል ባንክ ከካቻ ዲጂታል ፋይናንሻል ሰርቪስ ጋር በመተባበር የሚያቀርብላችሁ አጋር የዲጂታል ብድር አገልግሎት።

#ComingSoon #GlobalBank #Kacha #Agar #DigitalFinancialService


ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ
የካቲት 24 ቀን 2017 ዓ.ም

FOREIGN EXCHANGE RATE
March 3, 2025

#globalbankethiopia #GBE #exchangerate #foreignexchange


የጥቁር ህዝቦች ድል!
እንኳን ለ129ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ።

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#adwa #adwavictory #glo@globalbankethiopia_official


እንኳን ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እንኳን ለ1446ኛው ዓመተ ሂጅራ የረመዷን የፆም ወር በሰላም አደረሳችሁ እያለ የተለያዩ ከተሞች የኢፍጣር እና የሶላት ወቅት ፕሮግራም ከሚከተለው ሰንጠረዥ ላይ መመልከት ይችላሉ፡፡

ረመዷን ከሪም!

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #IFB #ramadan #jummahmubarak #eidmubarak


ዕለታዊ የውጭ ምንዛሪ
የካቲት 19 ቀን 2017 ዓ.ም

FOREIGN EXCHANGE RATE
February 26, 2025

#globalbankethiopia #GBE #exchangerate #foreignexchange


ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ለመላው የክርስትና ዕምነት ምዕመናን እንኳን ለዐብይ ፆም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን ይገልፃል፡፡

ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ
ለጋራ ስኬታችን



11 last posts shown.