Posts filter


#Salesperson


በሳምንት 2 ቀን አርብ እና ቅዳሜ ከ1፡00 -10፡00 ሰዐት መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ፤ ለ ባለ 2 መኝታ ቪላ ቤት (የቤተሰብ ብዛት 2) ካሳንቺስ አካባቢ ይፈለጋል! በ0970009134 ይደውሉልን።
መለያ 6685


#Salesperson


#Salesperson


#Cook


🚨 አስቸኳይ 🚨
የምግብ ፣ የጽዳት እና የሞግዚት ባለሞያዎችን ፤ መገናኛ ፣ ሃያ ሁለት ፣ መስቀል ፍላወር አካባቢ እንፈልጋለን!

የምግብ ዝግጅት ፣ የጽዳት ፣ የልጆች አያያዝ ስልጠና ከወሰዱ እና በስራው ልምድ ካለዎት በ9675 እና በ0970014434 አሁኑኑ ይደውሉልን!

ለሰራው የሚጠቁሙት ወዳጅ ዘመድ ካለዎት ይሄንን መልዕክት ያጋሩ!


#Accountant


#Salesman


በሳምንት 6 ቀን ከ 8፡00-12፡00 ሰዐት መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ፤ ለ ባለ 2 መኝታ ቪላ ቤት (የቤተሰብ ብዛት 4) 22 አካባቢ ይፈለጋል! በ 0970009134 ይደውሉልን።
መለያ 6660


በሳምንት 3 ቀን ከ 2፡00-7፡00 ሰዐት መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ፤ ለ ባለ 3 መኝታ አፓርትመንት (የቤተሰብ ብዛት 3) ላፍቶ አካባቢ ይፈለጋል! በ 0970009134 ይደውሉልን።
መለያ 6659


በሳምንት 3 ቀን(ማክሰኞ፡ሃሙስ እና ቅዳሜ) ከ 1፡00-7፡00 ሰዐት መስራት የምትችል #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ፤ ለ ባለ 3 መኝታ ኮንዶሚኒየም አያት 49 አካባቢ ይፈለጋል! በ 0970009134 ይደውሉልን።
መለያ 6650


#catering


#Cashier


🚨አስቸኳይ 🚨
ሲ.ኤም.ሲ አካባቢ ስልጠና የወሰዱ ሞግዚቶችን እንፈልጋለን ፤ የልጆች አያያዝ ስልጠና ከወሰዱ እና በሰራው ልምድ ካለዎት በ9675 እና በ0970014434 አሁኑኑ ይደውሉልን!

ለሰራው የሚጠቁሙት ውዳጅ ዘመድ ካለዎት ይሄንን መልዕክት ያጋሩ!

#babysitter


Accountant (የሂሳብ ባለሞያ)


Accountant (የሂሳብ ባለሞያ)


🚨አስቸኳይ 🚨
ሲ.ኤም.ሲ አካባቢ የምግብ እና ጽዳት ባለሞያ እንፈልጋለን!

በምግብ እና ጽዳት ሙያ ከታወቀ ድርጅት ሰርተፍኬት አለዎት?
በሙያውስ ልምድ አካብተዋል?

እንግዲያውስ በ9675 እና በ0970014434 ስልክ በመደወል ለስራ መመዝገብ እና ያለዎትን ጊዜ ከፋፍለው በመስራት የተሻለ ገቢ ማግኘት ይችላሉ!

#Cooking #ምግብ #Trainned #Cleaning #ጽዳት


ለG+1 ባለ 2 መኝታ ቤት በሳምንት 3 ቀን(ሰኞ፣ እሮብ፣ አርብ) ከ1፡00-10፡00 ሰዐት መስራት የምትችል ተመላላሽ #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሙያ ለገጣፎ አካባቢ ይፈለጋል - በ0900305642 ይደውሉ። መለያ- 6574


የልብስ ማጠብያ ማሽን መጠቀም የምትችል ፤ በሳምንት ስድስት ቀን ጠዋት 1 ሰዐት እየገባች የምትሰራ ተመላላሽ #የምግብ_እና_የጽዳት_ባለሞያ ጎሮ አካባቢ ይፈለጋል በ0900305642 ይደወሉ። መለያ 6513

#Cooking #Cleaning


የሃገር ውስጥ እና የውጭ ሃገር ምግብ ማብሰል እና በሳምንት 3 ቀን መስራት የምትችል ተመላላሽ #የምግብ_ባለሙያ ገርጂ አካባቢ ይፈለጋል - በ0900305642 ይደውሉ። መለያ- 6470

#Cooking

20 last posts shown.