Posts filter


🔸 $PAWS Coming on Bybit Launchpool

⏰ Staking will be live in 24 hours

⛏️ You can stake MNT or USDT to Earn PAWS 🐾

Note: If you had hold MNT or have USDT then only participate


The waitlist for Mogul is now closed!


Daily $ARI Chain Quiz answer : C


Okx ላይ 👀


💢Beamable Update

⛹🏻‍♂️We are starting daily check.
☑️Check everyday and earn 100 points.

☑️Click 3 strips at left bottom ➤click earn points➤Click Dailiers➤claim


March 18 paws list ይድርጋል እና ሶላና ዋጋ በመቀነሱ ምን ተጽእኖ አለው?

ዋና ዋና ተጽዕኖዎች:

• የገበያ ስሜት (Market Sentiment): የሶላና ዋጋ ሲቀንስ፣ ባለሀብቶች በሶላና ecosystem ላይ ያላቸው እምነት ሊቀንስ ይችላል። ይህ ደግሞ በሶላና ላይ list የተደረጉ ሌሎች coins እንዲሸጡ ሊያደርግ ይችላል፣ ይህም ዋጋቸውን ይቀንሳል።

• የኔትወርክ እንቅስቃሴ (Network Activity): የሶላና ዋጋ መቀነስ የኔትወርኩን አጠቃቀም ሊቀንስ ይችላል። ይህም ማለት በሶላና ላይ የሚሰሩ አፕሊኬሽኖች (dApps) እና ፕሮጀክቶች ያነሰ ተጠቃሚ ሊኖራቸው ይችላል፣ ይህም በሶላና ላይ list የተደረጉ coins ዋጋ እንዲቀንስ ያደርጋል።

• የፈሳሽነት (Liquidity) ተጽዕኖ: የሶላና ዋጋ ሲቀንስ፣ በገበያው ላይ ያለው ፈሳሽነት ሊቀንስ ይችላል። ይህም ማለት coins ለመግዛትና ለመሸጥ አስቸጋሪ ይሆናል፣ ይህም የዋጋ መለዋወጥን ይጨምራል።

• የገንቢዎች ተነሳሽነት (Developer Motivation): የሶላና ዋጋ መቀነስ ገንቢዎች በሶላና ላይ አዳዲስ ፕሮጀክቶችን ለመገንባት ያላቸውን ተነሳሽነት ሊቀንስ ይችላል። ይህም በሶላና blockchain ላይ አዳዲስ እና ጠቃሚ ፕሮጀክቶች እንዳይፈጠሩ ሊያደርግ ይችላል።

• አጠቃላይ የ crypto ገበያ (Overall Crypto Market): የሶላና ዋጋ መቀነስ በአጠቃላይ የ crypto ገበያ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል። ይህ የሆነበት ምክንያት ሶላና ትልቅ እና ተደማጭነት ያለው blockchain በመሆኑ ነው። የሶላና ዋጋ መቀነስ ሌሎች blockchains እና coins ዋጋቸው እንዲቀንስ ሊያደርግ ይችላል።


Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በሱ ስም create የተደረገ meme coin ለመግዛት


በዚህ ከቀጠለ paws ወደ ኮንታ መግባቷ ነው 😭




X ላይ የሆነ attack ሳይፍጠር አይቀርም ጋይስ👀


🐚የመጀመሪያው cex ነው / cex ምንድነው ??

cex ማለት centralized exchange የሚል ስያሜ ሲኖረው በአንድ ኩባንያ ቁጥጥር ውስጥ ያለ ማእከላዊ ነው
ለምሳሌ( binance , bybite ,coin base) መመልከት እንችላለን  እነዚህ ማእከሎች የሠዋችን ገንዘብ ያስተዳድራሉ የተጠቃሚዋችን ገንዘብ ያስቀምጣሉ

🦝እሺ cex ጥቅሙ ምንድነው

ግብይቶችን በፍጣን መንገድ እንድታከናውኑ ያደርጋል

safe ናችሁ ገንዘባችሁን በ አስተማማኝ መንገድ እንድታስቀምጡ ይረዳችሁዋል

🙄cex ጉዳቱስ ምንድነው🚫‼️

በ ሴንትራላይዝድ ስርአት ስለሚመሩ የሁሉንም እንቅስቃሴ የመገደብ አቅም አላቸው

cex ለመጠቀም kyc የሚባል ነገር አለ ያ ማለት የእናንተን ሙሉ መረጃ መስጠት ይኖርባችሁዋል ያማለት ሙሉ information ስለናንተ ይኖራቸዋል ይሄ ጉዳት አደለም ግን ይህ መረጃ በ hacker እጅ ከወደቀ ሙሉ መረጃችሁን control ማረግ ይችላሉ ያ ለኛ አደጋ ነው 

🐚 dex / dex ምንድነው

dex ማለት decentralized exchange የሚለውን ስያሜ ይይዛል dex ደዋ በተቃራኒው የማንም ቁጥጥር የሌለው በማእከላዊ የማይመራ መተግበሪያ ነው
ማንም አይቆጣጠራችሁም የፍለጋችሁትን ያክል ገንዘብ ማንቀሳቀስ ትችላላችሁ በ billion ለምን በ trillion አታንቀሳቅሱም ማንም አይናገራችሁም
☺️

ለምሳሌ ልክ እንደ (uni swap , dex screener , pancakeswap ), ከdex exchange ይጠቀሳሉ

🦝እሺ dex ጥቅሙ ምንድነው

በምንም ምክኒያት ማንም ሊዘጋ አይችልም

የተጠቃሚዋችን መረጃ ማንም control ሊያረገው አይችልም

🙄ታዲያ ጉዳቱ ምንድነው 👀

ጉዳቱ ለተጠቃሚዋች አስቸጋሪ ነው more ለ bigners

ግብይት የሚደረግበት ማእከል በመሆኑ ፍጥነት የለውም እና ብዙ ጊዜ የመዳከም ችግር ይታይበታል

ሳጠቃልልላችሁ🙂

⭐️cex  በተቋም የሚመራ ተቆጣጣሪ ያለው ለመጠቀም ምቹ መንገድ ነው

⭐️dex ደዋ አሰተማማኝ በራሳቸው የሚሠሩየተጠቃሚ ተመስርቶ ያለማንም ተፅእኖ በራስ የማስተዳደር ፍቃድ ያለው ተቋም ነው

✈️ከተመቻችሁ react እንዳይረሳ✈️


ሰለ dex እና cex  ልዩነት አንድነት ምንነት ዛሬ እነግራችሁዋለወ አሰቲ reaction አርጉ🫠


Paws 🐾 🤝 Solana 🔥


🛑 Moviepass Waitlist (Sui Network) ➤Early project

💢Join :https://waitlist.moviepass.com?kid=355AD5

-⓵➤Enter Email & Verify Email
-⓶➤Submit Sui Address
-⓷➤complete others Tasks
-⓸➤ Done


UXUY SNAPSHOT MARCH 11


Bitget እና Gate.io ላይ የ Paws Deposit Address መጥቷል

Binance soon 🫡🫡🫡

Share ➽ @habesha_Cryptoo
Share ➽
@habesha_Cryptoo


Habesha_CV_Developer

👨‍💻የምንሰጣቸው አገልግሎቶች

1. Prepare Application/Cover Letter
2. Develop Professional CV/Resume
3. Organize all Documents in one file
4. We Apply Online Jobs

#Feel_Free_to_Contact_Us
Telegram: @Habesha_Supports
📣 Phone No: 0937341286

📌ሁሉንም አገልግሎት በተመጣጣኝ ዋጋ፣ በፈለጉት መሰረት እንሰራለን።
📌For #Fresh_Graduate ልዩ ቅናሽ አድርገናል
📌በስራችን እምነትን ገንብተናል፣ በጥንቃቄ መስራታችን ደግሞ ልዩ ያደርገናል!


Gate io start this now

ጌትአዮ ተጀምሯል 😜


NEW NEWS FOR PAWS

PAWS ON BITGET


#Memefi ስለ Paws market cap

Influencerኦች የPaws market cap እስከ 800M ይደረሳል እያሉ ሲያወሩ Memefi 150M ከሆነ እድለኛ ናቹ እያሉን ነው  😒

20 last posts shown.