የስትራቴጂክ እቅድ እና የግምገማ ባለሙያ
#lion_security_service_plc
#social_science
#Addis_Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ በቨሎፕመንታል፣ ፐብሊክ ማኔጅመንት፣ የትምህርት ዕቅድና ስራ አመራር፣ ስታስቲክስ፣ ፕሮጀክት ፕላንግና ዴቭሎፕመንት፣ ሪጂናል ፕላኒግ፣ ፕብሊክ ፖሊስና ዘላቂ ልማት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ዋና ሃላፊነቶች፡
- በገበያ ውስጥ ያሉ አዝማሚያዎችን እና የእድገት እድሎችን መለየት
- ድርጅቱ ግቡን እንዲመታ የሚረዱ ስልቶችን መፍጠር
- የንግድ አላማዎች የተስተካከሉ መሆናቸውን እና ስልቶች ውጤታማ መሆናቸውን ማረጋገጥ
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: January 21, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መስሪያ ቤት መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ በስተጀርባ ወደ እግዚአብሄርአብ ቤተክርስቲያ መሄጃ 600 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251922464043 /+251976121212 መደወል ይችላሉ።
@hahujobs | @hahujobs_bot