ሪሰፕሽን
#lion_security_service_plc
#business
#Addis_Ababa
ሀይስኩል የጨረሰች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- እንግሊዘኛ እና አማርኛ ቋንቋ አቀላጥፋ መናገር፣መፃፍ፣ ማንበብ እና መስማት የምትችል
- ጾታ፡ ሴት
- ዕድሜ፡ ከ25-35
- የትራንስፖርት አበል፡ 1600 ብር/አንድ ሺህ ስድስት መቶ ብር/
- የህክምና፡ በአመት 5ዐዐዐ /አምስት ሺህ ብር/
ልዩ ልዩ ጥቅማጥቅሞች፡
- የሃዘን ፣ የደስታ ፣ የዓመት ፈቃድ እና በስራ ላይ ለሚገጥም ጉዳትም ሆነ ሞት ኢንሹራንስ ይሰጣል
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Salary: 11890.00
Deadline: March 8, 2025
How To Apply: አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ላየን ሴኩሪቲ ሰርቪስ ዋናው ቢሮ /መገናኛ ቦሌ ክ/ከተማ ጀርባ ወደ እግዚአብሔርአብ ቤ/ክ መሄጃ/ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251922464043 መደወል ይችላሉ።
@hahujobs | @hahujobs_bot