#
Ramadan_blog[07]አሉት ባሮች,,, ሃጃቸውን ለርሱ እንጂ የማያዋዩ
,,,, ክጃሎታቸው ከርሱ እንጂ ያልሆነ
,,,, ግባቸውን የጌታቸው ዉዴታ ያደረጉ
,,,, እርሱን ፍራቻ ዳኢም የሚያነቡ 😢
,,ልባቸውን በርሱ ላይ እንጂ ያላንጠለጠሉ ❤️
,እርሱን መዘከር የማይዘነጉ
ስራቸው ከእዩልኝ,ከይስሙልኝ ፍጹም የጸዳ
አሉት ባሮች
አላህ ፁመው ከሚጠቀሙ ያድርገን 🤲
📮Zoya_with_abudi📮
Like and share 4 more post🫶
❣ㅤ 📝ㅤ 🖇ㅤ ♻️
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
☕︎#ʲᵒⁱⁿ ᵐʸ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ..᪥