ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የቂርዓት ማዕከል


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


የዚህ Channel አላማ በሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ጀመዓ ላይ(Main Compus) የሚቀሩ ቂርዓቶችን እና የሚደረጉ ሙሀደራዎችን ለወንድም እና እህቶች ማዳረስ ነው፡፡
መልዕክትዎን በዚህ ይላኩ => @HussSeid

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹
👇 🌸 خبر سار 🌸


🌹🌹🌹📌📌📌

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

👉2013 E.C ተመርቆ የወጣው ከጀመዓችን ግንባር ቀደም አስተናባሪወች የነበረው ውዱ ወንድማችን

👉ጀማዓችን ላይ በምክትል አስተባባሪነት ብዙ አመታት More than 4 years የቆየ ና ብዙ የለፋ ለጀመዐ ብዙ የወጣ የወረደ ወንድማችሁ ፡ ያደረገውን በዚች ቁንጣቢ ፅሁፍ መግለፅ ባንችልም ፡ አላህ ኢኽላስ ወፍቆት ባለበት ሠላምና ስኬታማ ያድርገው

ዉዱ ወንድማችን

🌸عــــبــد الســـــلام بن الصــالـــح
(እህ መርስይ)
👉🌿ዓብዱሠላም ሷሊህ

Vs

ከእህታችን 🌿ሶፊያ እንድሪስ



ጋር ዛሬ ቀን 👇

08—12–2014 E.C
16–01–1444 هـ


ዛሬ ቅዳሜ ከሰዓት ኒካህ
ያስራል

🌹🌷መልካም ጋብቻ🌷🌹

🌸🌹ወንድማችን እንኳን ደስስ አላችሁ🌷


መልካም





ውድ ወንድማችን ቃላት ያጥረናል ውደታችንን ለመግለፅ "እንወድሀለን"

★على الخير والبركاة وعلى خير طائر.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

★ بارك الله لك وبارك عليك وجمع بينكما بخير.

🤲اللهم بارك عليهما وثبتهما على صراط المستقيم وعلى المنهج القويم

🤲ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺃﻟﻒ ﺑﻴﻦ ﻗﻠﻮبهما ، ﻭ ﺃﺳﻌﺪ ﺣﻴﺎتهما ، ﻭ ﺍﺟﻌﻞ بينهما ﻣﻮﺩﺓ ﻭ ﺭﺣﻤﺔ .

🤲ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺍﻣﻠﺊ بيتهما ﺑﺮﻛﺔ.

🤲ﻭﺣﻴﺎتهما ﺳﻌﺎﺩﺓ.

🤲وﺃﻳﺎمهما ﻓﺮﺣﺎ ﻭ ﺳﺮﻭﺭﺍ.


🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير


ብዙ ጊዜ ያልወሰደና በቅርብ ስለሆነ ስላልተመቸው ቀድሞ ጓደኛ አላሣወቀምና እዳትከፉበት እያልን👇

ወንድማችሁን እንኳን ደስ አለህ የምትሉ በቦት መላክ ትችላላችሁ ሠርጉ ግን ገና ነው ያኔም ደግማቹ ማበሠር ትችላላቹ ለሠርጉ አብረን መሆን አለብን ።

@HUMSJ_bot


🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير

🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير

🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير

🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير

🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير

🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير

🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير



★على الخير والبركاة وعلى خير طائر.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

★ بارك الله لك وبارك عليك وجمع بينكما بخير.

🤲اللهم بارك عليهما وثبتهما على صراط المستقيم وعلى المنهج القويم

🤲ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺃﻟﻒ ﺑﻴﻦ ﻗﻠﻮبهما ، ﻭ ﺃﺳﻌﺪ ﺣﻴﺎتهما ، ﻭ ﺍﺟﻌﻞ بينهما ﻣﻮﺩﺓ ﻭ ﺭﺣﻤﺔ .

🤲ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺍﻣﻠﺊ بيتهما ﺑﺮﻛﺔ.

🤲ﻭﺣﻴﺎتهما ﺳﻌﺎﺩﺓ.

🤲وﺃﻳﺎمهما ﻓﺮﺣﺎ ﻭ ﺳﺮﻭﺭﺍ.


🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير

🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير

🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير

🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير

بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير

بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير
بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير


بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير

بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير
بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير


★على الخير والبركاة وعلى خير طائر.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

★ بارك الله لك وبارك عليك وجمع بينكما بخير.

🤲اللهم بارك عليهما وثبتهما على صراط المستقيم وعلى المنهج القويم

🤲ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺃﻟﻒ ﺑﻴﻦ ﻗﻠﻮبهما ، ﻭ ﺃﺳﻌﺪ ﺣﻴﺎتهما ، ﻭ ﺍﺟﻌﻞ بينهما ﻣﻮﺩﺓ ﻭ ﺭﺣﻤﺔ .

🤲ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺍﻣﻠﺊ بيتهما ﺑﺮﻛﺔ.

🤲ﻭﺣﻴﺎتهما ﺳﻌﺎﺩﺓ.

🤲وﺃﻳﺎمهما ﻓﺮﺣﺎ ﻭ ﺳﺮﻭﺭﺍ.


Forward from: ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹
ከጀመዐችን አንዱ ወንድማችን

#ኢብራሂም—በሽር(Geology) አልከላልይ(kelala) በቅርብ ጊዜ ኒካህ አስሯል


🌹🌹🌹📌📌📌


🌹🌷መልካም ጋብቻ🌷🌹

🌸🌹ወንድማችን እንኳን ደስስ አላችሁ🌷


መልካም




🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير
አላህ ያማረ የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ።


بارك الله لك وبارك عليك وجمع بينكما في خير
ደስ ብሎኛል ውድ ጎደኛየ ።
ጎበዝ ነህ ምንም ድምፀ ሳይሰማ ያወራን ሁሉ ተቀምጠን ቀረን በቻ ደስይ ይላል ማንቂያ ነው።
አላህ በዱኒያም በአኬራም መልካም ነገር ይግጠማቺሁ ።
ደስታህ ደስታቺን ነው‼


Forward from: Unknown
قال الشيخ محمد بن عمر بازمول حفظه الله:

تــــزوج : فإن خفت من اختيار الزوجة، فاستعن بالاستخارة ، والاستشارة، وما خاب من استخار ، وما ندم من استشار!

تـــزوج : فإن خفت من المصاريف ومؤونة الأسرة ومن الفقر؛ فاستعذ بالله من الشيطان ، واعلم أن هذا لمة شيطانية، ألم تسمع قول الله تبارك وتعالى: { الشَّيْطَانُ يَعِدُكُمُ الْفَقْرَ وَيَأْمُرُكُمْ بِالْفَحْشَاءِ وَاللَّهُ يَعِدُكُمْ مَغْفِرَةً مِنْهُ وَفَضْلًا وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ } [البقرة: 268]!

تـــزوج : فإن خفت من الأولاد والعيلة ، فتذكر أن الله هو الرزاق، وأن الزواج طريق الغنى بإذن الله تعالى:
{وَأَنْكِحُوا الْأَيَامَى مِنْكُمْ وَالصَّالِحِينَ مِنْ عِبَادِكُمْ وَإِمَائِكُمْ إِنْ يَكُونُوا فُقَرَاءَ يُغْنِهِمُ اللَّهُ مِنْ فَضْلِهِ وَاللَّهُ وَاسِعٌ عَلِيمٌ } [النور: 32]

تـــزوج ፡ فإن خفت أن يشغلك الزواج عن العلم ... فاعلم أن هذه لمة شيطانية... فإن الرسول صلى الله عليه وسلم رغب الأمة في الزواج، ولو كان يتعارض مع طلب العلم لما رغب فيه، بل رأينا في واقع الحياة أن المتزوج يسهل عليه العلم والتحصيل والتزام طريق الخير أكثر من غيره.


Forward from: Unknown
.ለወንድም መሀመድ ስንዴው

ባረከሏሁ ለከ ወባረከ አለይከ ወጀመአ በይነኩማ ፊ ኸይር ብያለሁ

#ደስታህ_ነው_ደስታችን_l!!
-------------------=--------------
አሏህ በፈቃዱ በኢስላም ላይ ፈጥሮን፡
በርሱ ላይ አፅንቶ ሐቅ ላይ አኑሮን፡
በውብ ሰገነት ላይ በምቾት አስፍሮን፡
ደብዳቤውን ልኮ በቃሉ አነጋግሮን፡
በማይላላ ገመድ በሱና አስተሳስሮን፡
በእምነት ወንድምነት አስውቦ አሳምሮን፡
በመንሀጀ ሰለፍ ነፃነት ለግሶን፡
በቁርአን ተአምር አንድ ህግ አቋድሶን፡
የነብዩ ጥሪ ለኔም ላንተም ደርሶን፡
ከጥመት አውጥቶ በሱናው አድሶን፡
ደስታህን ሰማሁኝ ዛሬ እዚህ አድርሶን፡
-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-=-
ደስታህን በአካል ባልካፈልህም፡
ሀሳቤ ካንተ ነው ወላሒ አልዋሽህም፡
የሰማሁኝ ጌዜ ብስራት የደስታህን፡
የሀላሉን ተግባር ቅዱስ ጋብቻህን፡
ተደሳሁኝ ባንተ ድጋሜ እንደገና፡
እንኳን ሀይ አደረክ የነብዩን ሱና፡
ሌሎች ሳይፈትኑህ ሳያውቅህ ብልግና፡
ቀጥታ ከዘመትክ ወደ ብልፅግና፡
እንኳን ተሳካልህ እሰይ የኔ ጀግና፡

#ልመርቅ_አሚን_በል፡
#ዱዐየን_ተቀበል__!!
--+-----------------------------
ምኞትህ ይሳካ ትዳር ይስመርልህ፡
ደስታን የሚያጣጥም ስኬት ይሁንልህ፡
ዱንያ ታገልግልህ ከሱና ሳትወጣ፡
ማሯ ይፍሰስብህ ሬት ሳታጠጣ፡
በእውነተኛ ፍቅር ትዳርህ ይወደስ፡
ሞደል ሁን ለሌሎች ወንድሜ ተቀደስ፡
ቤትህ ሰፊ ይሁን መቆለፍ የሌለው፡
ሚስኪን እየመጣ ይውሰድ በሚችለው፡
በደስታ ተሞላ ማንም ይውሰድብህ፡
ብቻ ምንም ይሁን ካንተ አይጉደልብህ፡
በረካ አላህ ይስጥህ በሐላል ገንዘብህ፡
በሁለቱም ሀገር ፊትና አይድረስብህ፡
#አሚንበል!!
ባለቤትህ ትሁን የተውሒድ አርበኛ፡
የቢዲአ ጠላት የሱና ዘበኛ፡
እንደዚህች ያለች ልጅ ኢማኗ የሞላ፡
ለአለሙ ጌታ የገባች መሀላ፡
አንተን ለማስደሰት የማታጣ መላ፡
ከአርሹ ባለቤት የተሰጠች ሲሳይ፡
እውነተኛ ፍቅሯን ላንተ የምታሳይ፡
ሰላም የሞላበት ይሁንልህ ንፁህ፡
ፍቅርና ፀባይ ተባብረው ያንፁህ፡
#አሚን_በል__!!
ይህንን ፀሎቴን በደስታ ተቀበል፡
እኔ ልመርቅህ አንተ ብቻ አሚን በል፡
በሁለቱም ሀገር ትሁን ባለቤትህ፡
ጀግና ልጆች ውለድ ከውድቷ ሚስትህ፡
ጊዜውን ጠብቆ ናፍቆት ሳያሳሳን፡
ምን ሆነብን እያልን ስጋት ሳያከሳን፡
በጥበብ ተሞልቶ ሆኖ ግሩም ልሳን፡
ደስታ ተሸክሞ ፈጥኖ ይምጣ ሀሳን፡
#አሚን_በል__!!
የነብር አለጋ እንደ አንበሳ ግልገል፡
ለተውሒድ ለሱና ሳትደክም ታገል፡
አንተም ባለቤትህ ሁኑልን አበባ፡
ጣፋጭ ፍሬም ሁኑ የሌለው ገለባ፡
የውደታችሁ ልክ የፍቅራችሁ ማማር፡
ሁሌም ጣፋጭ ሁኑ እንደ ወለላ ማር፡
#አሚን_በል__!!


#ለማንኛውም___!!
ማሻ አሏህ ብለናል ደስታህ ነው ደስታችን፡
-------------------------------------------------

መሀመድ ሰንዴው
እና ሀውለት
ጥምረት እስከ ............ጀነት !

ከሚወድህ ወንድምህ
አቡ ሰውዳህ ሀምዛ አስሰለፍይ


Forward from: Unknown
ሙሀመድ እንኩዋን ደስ አለህ አብዱልቃድር ባዪሲስተም


Forward from: ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹
👇 🌸 خبر سار 🌸


🌹🌹🌹📌📌📌

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

2013 E.C ተመርቆ የወጣው ከጀመዓችን ግንባር ቀደም አስተናባሪወች የነበረው ውዱ ወንድማችን 👇
🌸ሙሀመድ ስንደው (አልወሎዊይ[ገነቴ] )

ዛሬ ቀን 👇
24—11–2014 E.C
02–01–1444 هـ


ኒካህ
አስሯል

🌹🌷መልካም ጋብቻ🌷🌹

🌸🌹ወንድማችን እንኳን ደስስ አላችሁ🌷


መልካም




🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير


በሉ ቀጥሉ ሌሎችም ተበራቱ 2013, 14, 15ሊገባ ወር ከ 10 ቀናት አከባቢ ሲቀረው ወንድማችን አግብቷል ። በ2008, 9, 10 ተመርቀው (5,6) አመት ሙሉ ያላገቡ ወንድሞችን አስተያየት ስጡባቸውሲ? አልተኙም ወይ አረ መጥፎ ሱና አትሁኑን ተው¡ በሉ 2015 ወስኑ

እንደውም ከተሣካ ከተሣካ ነው ያልነው 3 የጀመዓ ልጆች አንድ ቀን ሊያገቡ ሲመካከሩ ሠምተናል ከተሳካላቸው ሰርፕራይዝ ባላደረጉን ! ደሞ እዳያዩት

ስላልተመቸው ቀድሞ ጓደኛ አላሣወቀምና እዳትከፉበት እያልን👇
ዞሮ ወንድማችሁን እንኳን ደስ አለህ የምትሉ በቦት መላክ ትችላላችሁ ሠርጉ ግን ገና ነው ያኔም ደግማቹ ማበሠር ትችላላቹ ለሠርጉ ከጠራን በዚ እናሳውቃለን ተዘጋጁ ለመሄድ ። @HUMSJ_bot


🌹الَسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اللّهِ وَبَرَكِاتُهُ🌹

مَرْحَباً بِكُم إِلى قَناةَِ/مسارِ جماعة الطلاب العلم في جامعة الحواسى.

👈وهذه هي قناتنا منذ اليوم. وقد غيرنا مسارة قديمة به لِسببٍ ما تمكّنا لضبطها.
لذا أعلنوا وانشُروا لغيركم هذه القناة بارك الله فيكم.👇👇
🌹ማስታወቂያ
ውድና የተከበራችሁ የቻናላችን ተከታዮች ይህ(ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ቂርአት ማዕከል) የሚለው አካውንት passwordu ጠፍቶ ባለቤትነትን ማስተላለፍ ስላልቻልን
(ሀዋሳ ሙስሊም ተማሪወች ጀመዓ) ቻናል በሚከተለው ሊንክ መቀየሩን እናሳውቃለን ይቀላቀሉ
👇
ይህን ይጫኑ👇ሌላንም ይጋብዙ

ዋና ቻናል
t.me/HawassaUniversityMuslimStudents t.me/HawassaUniversityMuslimStudents

👆👆ይቀላቀሉ👆👆👆


بسم الله الرحمن الرحيم

ውድ ቃናት እንዳያመልጡን ‼️

👉የቀብር ሰዎች ምን እንደሚመኙ ታውቀላችሁ ⁉️

👉ታላቅ እድል በህይወት ላሉ ብልሆች

👌ጥቂት ውድ ቀናት

🎤 ሸምሱ (አቡ ሀመዊያ)


Forward from: كتب و تفريغات / د. عبدالعزيز الريس
شرح_كتاب_الصيام_من_بلوغ_المرام_د_عبدالعزيز_بن_ريس_الريس_1442هـ.pdf
3.2Mb
شرح كتاب الصيام من بلوغ المرام - د. عبدالعزيز بن ريس الريس 1442هـ.pdf




صراعات_الحجاورة_الداخلية

👇👇👇

مواقف ابن حزام من الشيخ يحيى الحجوري

الحمد لله رب العالمين وأشهد أن لاإله إلا الله_وحده لاشريك له_وأشهد أن محمداً عبده ورسوله_صلى الله عليه وسلم_تسليماً كثيراً.
أمابعد:فقد كتب المبارك أبو أنس ماجد حاجب مناشدة مختصرة طيبة، وأردت أن أشاركه في هذا الخير، الذي يوضح بعض مواقف ابن حزام من يحيى الحجوري، التي تدل وتبين أن ابن حزام ليس براض عن طريقة يحيى الحجوري،.
👈لا نعطك الآن كلها بل نذكر من أكثرها جملة على وجه العم وذاك قوله في جلسة مع المبارك أبي هريرة صلاح صديق ومن كان معه، أنه في نفسه على الشيخ يحيى، أو ليس براض عن طريقة الشيخ يحيى.
🌹★ يعني أن بن حزام نفر من يحيى وذهب من دكاج باتفكره ولخق مشايخ السنة بل أحيانا يخطب الخطبة معهم الحمد لله وشهد شاهد من أهلها الأمر بين وواضخ جدا لمن شاهاد ورآى
🌹أما أنا وأنت لسنا إلا نسمع الخبرات انظر
ترك بن حزام السيرة مع الحجوري لماذا؟ لأنه عرف أنه على الضلالة. ما بك أنت يا صغير(علما) تتعصب لكل ناعق.
🌹تعال يأخي! اخرج عن التعصب وعطفتي الحب لكل من تكلم. 👇


ይህን ጊዜ ይገባሀል የወጣቶቹ ሩጫ(ሀጃዊራ) ።

የነዚህን ትላልቅ ሠወች ሀቅ ፈላጊነት እያየህ ከሸካቸው እንኳ ተዓሱብ የለባቸውም እንደምታየው፡ ከነዚህ ወጣቶች(ሀጃዊሮችጋ) አታለክልክ በሩጫ bro. ረጋ በል።

👉 በአይኑ ያየ በጆሮው የሠማ ሲፈርድ አታስተባብል ፡፡

🌹" እንደ ጆንያ አትሁን የቋጠረህ(በሹበሀ) እንጅ ሌላ የማይፈታህ"🌹

እነ ሸህ ኢብኑ ሂዛም ታላላቆችን ተመልከታቸው።


🌹 በቁምጣ(በትንሽ እውቀት) አትሩጥ አውራህ(ጅህልናህ) ይታይብሀል ወንድሜ። በትክክለኛ ሠለፍዮች ስር ተደበቀህ ተጓዝ።

🌹ሞራል ብቻ ከሆኑ የሠሙትን እንጅ የቀሩትን ከማይናገሩ ለጋወች(በእውቀት) ጋር አብረህ አትጩህ: ሲጠሩህም ለበይክ አትበል።


فتح_العلام_بدراسة_أحاديث_بلوغ_المرام_4.pdf
5.8Mb
ይህች PDF ከ ገፅ 231 ጀምሮ —517 ስለ ከረመዳን ፆም በመጀመር ሰፊ ማብራሪያ ተደርጎባታል ።

🌺فتح العلام لشيخ بن حزام على شرح بلوغ المرام 🌺



🌹كتاب الصيام من صفحة ٢٣٢ إلى..... ٥١٧

يبدء الكتاب عن تعريف الصيام لغة وشرعا(إصطلاحا)؟


🌹ما هو سبب تسمية رمضان بهذا الإسم

🌹هل يقال رمضان أم شهر رمضان؟

ከረመዳን በፊት ያሉ 1 ወይም 2 ቀናቶችን መፆም ይቻላልን????

መልስ👆👆

Http://t.me/HUMJstudents




Forward from: ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የቂርዓት ማዕከል
☝️☝️☝️በ ኡስታዝ አብዱርህማን 9 إعانة الإخوان




Forward from: ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የቂርዓት ማዕከል
☝️☝️☝️በ ኡስታዝ አብዱርህማን 8 إعانة الإخوان




Forward from: ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ የቂርዓት ማዕከል
☝️☝️☝️በ ኡስታዝ አብዱርህማን 7 إعانة الإخوان



20 last posts shown.

1 671

subscribers
Channel statistics