Forward from: ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹
👇 🌸 خبر سار 🌸
🌹🌹🌹📌📌📌
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
2013 E.C ተመርቆ የወጣው ከጀመዓችን ግንባር ቀደም አስተናባሪወች የነበረው ውዱ ወንድማችን 👇
🌸ሙሀመድ ስንደው (አልወሎዊይ[ገነቴ] )
ዛሬ ቀን 👇
24—11–2014 E.C
02–01–1444 هـ
ኒካህ
አስሯል
🌹🌷መልካም ጋብቻ🌷🌹
🌸🌹ወንድማችን እንኳን ደስስ አላችሁ🌷
መልካም
ጋ
ብ
ቻ
🌹بارك الله لكما
🌷 وبارك عليكما
🌷 وجمع بينكما
🌹في الخير
በሉ ቀጥሉ ሌሎችም ተበራቱ 2013, 14, 15ሊገባ ወር ከ 10 ቀናት አከባቢ ሲቀረው ወንድማችን አግብቷል ። በ2008, 9, 10 ተመርቀው (5,6) አመት ሙሉ ያላገቡ ወንድሞችን አስተያየት ስጡባቸውሲ? አልተኙም ወይ አረ መጥፎ ሱና አትሁኑን ተው¡ በሉ 2015 ወስኑ
እንደውም ከተሣካ ከተሣካ ነው ያልነው 3 የጀመዓ ልጆች አንድ ቀን ሊያገቡ ሲመካከሩ ሠምተናል ከተሳካላቸው ሰርፕራይዝ ባላደረጉን ! ደሞ እዳያዩት
ስላልተመቸው ቀድሞ ጓደኛ አላሣወቀምና እዳትከፉበት እያልን👇
ዞሮ ወንድማችሁን እንኳን ደስ አለህ የምትሉ በቦት መላክ ትችላላችሁ ሠርጉ ግን ገና ነው ያኔም ደግማቹ ማበሠር ትችላላቹ ለሠርጉ ከጠራን በዚ እናሳውቃለን ተዘጋጁ ለመሄድ ። @HUMSJ_bot