👇 👇 👇 👇
⭕️ ===--- የገጠር ልጅ..........
➤ የገጠር ልጅ ነኝ የተዋጣልኝ እረኛ
➤ለግሬ ጫማ ያልነበረኝ ቆዳ ላይ የምተኛ
➤ በቋንቋ የምግባባ የላሜ ቦራ ጓደኛ
➤ አልረሳውም ያን ዘመን ባወራም ከተሜኛ
➤ok yes እያልኩኝ ብቀላቅልም እንግሊዘኛ
---
➤ ሰለጠንኩኝ ብዬ ዛሬ ልጎርር በገበሬ
➤ ዝቅ አድርጌ ልመለከት እናቶችን አዟዙሬ
➤እኔማ አላደርገውም ማነኝና ከጅምሬ
➤ለሌላም ሰርቻለሁ እንደነቢዩ ተቅጥሬ
➤ ግዜም አሳልፊያለሁ ከጎረቤት ተበድሬ
====== አዎ ======
➤ በተውሒድ ከብሬላሁ ተደስቻለሁ ዛሬ
➤ በሱና ድምቅ ብያለሁ ባይኖረኝም ምንዛሬ
----
.
.
.
ይቀጥላል....
................
👉 ኡስታዝ አቡ ኒብራስ
⭕️ ===--- የገጠር ልጅ..........
➤ የገጠር ልጅ ነኝ የተዋጣልኝ እረኛ
➤ለግሬ ጫማ ያልነበረኝ ቆዳ ላይ የምተኛ
➤ በቋንቋ የምግባባ የላሜ ቦራ ጓደኛ
➤ አልረሳውም ያን ዘመን ባወራም ከተሜኛ
➤ok yes እያልኩኝ ብቀላቅልም እንግሊዘኛ
---
➤ ሰለጠንኩኝ ብዬ ዛሬ ልጎርር በገበሬ
➤ ዝቅ አድርጌ ልመለከት እናቶችን አዟዙሬ
➤እኔማ አላደርገውም ማነኝና ከጅምሬ
➤ለሌላም ሰርቻለሁ እንደነቢዩ ተቅጥሬ
➤ ግዜም አሳልፊያለሁ ከጎረቤት ተበድሬ
====== አዎ ======
➤ በተውሒድ ከብሬላሁ ተደስቻለሁ ዛሬ
➤ በሱና ድምቅ ብያለሁ ባይኖረኝም ምንዛሬ
----
.
.
.
ይቀጥላል....
................
👉 ኡስታዝ አቡ ኒብራስ