inspiring winners


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Other


Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Other
Statistics
Posts filter


በ Online ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ ?


🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته
https://t.me/+ipHrhmBv62oxZTI0
https://t.me/+ipHrhmBv62oxZTI0
https://t.me/+ipHrhmBv62oxZTI0




ጥረትህን/ሽ እንዳታቆም/ሚ!✊

ችግር ውስጥ ሆነህ ሊሆን ይችላል ከጓደኞችህም ወደሇላ ቀርተህ ሊሆን ይችላል፡፡ እራስህን ለመቀየር እየጣርክ ግን ወደሇላ እየተመለስክ ተቸግረህ ይሆናል፡፡ አንድ ነገር በሀይል ወደፊት ለመሰፈንጠር እኮ በጣም ወደሇላ መጎተት አለበት፡፡ አንተ በዚህ ሰአት ወደሇላ ተጎትተህ ተይዘሀል፡፡
አንዴ ስትለቀቅ ግን ማንም ሊያቆምህ አይችልም! የቀደሙህን በሙሉ በእጥፍ ትቀድማቸዋለህ! አንተ ብቻ ጥረትህን ፈፅሞ እንዳታቆም!

t.me/inspiring_winners

✨ መልካም ሰኞ ይሁንላችሁ፡፡ ✨

አዎ ማድረግ እንችላለን ✊


ለራስህ/ሽ ያለኸው እራስህ ብቻ ነህ!🔝

በደስታህ ሰአት በሰዎች ትከበብ ይሆናል! በደጉ ጊዜህም እንደዛው፡፡ ግን ችግር በመጣብህ ሰአት እነዛ ለደስታህ ጊዜ አብረውክ የነበሩ ሰዎች አብረውህ የሚሆኑ ይመስልሀል? አትሸወድ! በሰዎች አትተማመን፡፡
ወዳጄ ለራስህ ያለኸው እራስህ ብቻ ነህ! "ሰው ለኔ አለ" ከሚል ከንቱ ሀሳብ ወተህ ሊያቆምህ የሚችለውን መሰረት ገንባ!

t.me/inspiring_winners

✨መልካም ምሽት ተመኘሁላችሁ፡፡✨

አዎ ማድረግ እንችላለን ✊


ምረጥ!🔍

ወይ አሁን በትንሹ ተመቻችተህ ወደፊት አሁን የምትኖረውን ህይወት የምታሳልፈውን መከራ ደጋግመህ ትኖራለህ፡፡ ወይ ደግሞ አሁን ለፍተህ ምቾትህን ቀንሰህ የሚያምረውን ነገህን ትገነባዋለህ! እናም ተመቻችተህ ትኖራለህ፡፡
ምርጫው ያንተ እና ያንተ ነው፡፡

t.me/inspiring_winners

💥 መልካም እሁድ ተመኘሁላችሁ፡፡ ✨

አዎ ማድረግ እንችላለን ✊


BREAKING NEW ❗️❗️ 🥵 🥵 Pastor caught on video having sex with a church member click on the link below to watch full video
👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://t.me/+psvZLlTuxPFjNzhk
https://t.me/+psvZLlTuxPFjNzhk
https://t.me/+psvZLlTuxPFjNzhk
https://t.me/+psvZLlTuxPFjNzhk
https://t.me/+psvZLlTuxPFjNzhk
https://t.me/+psvZLlTuxPFjNzhk

👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽JOIN 🥵NOW 💦JOIN 🥵NOW

https://t.me/+QGK54haatyIyYWU0
https://t.me/+QGK54haatyIyYWU0
https://t.me/+QGK54haatyIyYWU0
https://t.me/+QGK54haatyIyYWU0

https://t.me/+QGK54haatyIyYWU0

👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
DELETING SOON JOIN !!!!!!!🥵💦
https://t.me/+psvZLlTuxPFjNzhk
https://t.me/+psvZLlTuxPFjNzhk
https://t.me/+psvZLlTuxPFjNzhk
https://t.me/+psvZLlTuxPFjNzhk
https://t.me/+psvZLlTuxPFjNzhk



https://t.me/+AO10La_ZGKU0MTc0
FOR MORE PORN VIDEOS CLICK
HERE 🥵👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽👇🏽
https://t.me/+QGK54haatyIyYWU0
https://t.me/+QGK54haatyIyYWU0
https://t.me/+QGK54haatyIyYWU0
https://t.me/+QGK54haatyIyYWU0


Dm @theone5413 and add your channel to his active folder 😁


ዝም ብለህ አታውራ! 🥷

በውስጥህ ብዙ ነገር አስበህ ሊሆን ይችላል፡፡ ትልቅ ነገርም አቅደህ ሊሆን ይችላል፡፡ ታድያ ለሰው ምን አስወራህ! ሰዎች አታደርገውም! አትችለውም! ከማለት ውጪ ምን የሚሉህ መሰለህ? ለምን አውርተህ እንዲያሰንፉህ ትፈቅድላቸዋለህ?
በቃ ዝም ብለህ ስራ! ዝም ብለህ አድርገው!
ከዛ አንተ አይደለህም ወጤቱ እራሱ ያወራል፡፡

t.me/inspiring_winners

✨ መልካም ቅዳሜ ተመኘሁላችሁ፡፡ ✨

አዎ ማድረግ እንችላለን ✊


🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔈‼️‼️ONLYFNS | PTREON | FNSY | PRVACY🔈‼️‼️

🔈The models you always dreamed of are here:🔝
🔈
🔈🔗- Large Files
🔈😈- Long Videos
🔈⭐️- Sextapes, Amateurs, Babes
🔈🖥- Daily Posts

🔈And everything is FREE

🔈⚡️JOIN NOW⚡️
🔈https://t.me/+STZAq53-Y4piMzU0
🔈https://t.me/+STZAq53-Y4piMzU0
🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼🔼

💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧💧
https://t.me/addlist/vOgGMvFArIM4ODA8
Folder @INVEXTOR_01


🚫🔔🫦 Ch🅾c🅾late 🍫 CITY

🆕PART 1️⃣ - 2️⃣
EROTIC COMICS STORY ⛔️🚫
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
➡️https://t.me/+a6PYVI0oal05NzY0 ▶️🍑
➡️https://t.me/+a6PYVI0oal05NzY0 💥🍑
➡️https://t.me/+a6PYVI0oal05NzY0 🚫🍒
➡️https://t.me/+a6PYVI0oal05NzY0 ⚠️🍒
➡️https://t.me/+a6PYVI0oal05NzY0 ⚠️🍒
➡️https://t.me/+a6PYVI0oal05NzY0 🔻🍑
➡️https://t.me/+a6PYVI0oal05NzY0 📌🍒
➡️https://t.me/+a6PYVI0oal05NzY0 🔹🍒
➡️https://t.me/+a6PYVI0oal05NzY0 🍑🍑
➡️https://t.me/+a6PYVI0oal05NzY0 😀⚠️
DROPPING🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝🔝
DM to add channel @INVEXTOR_01

https://t.me/addlist/vOgGMvFArIM4ODA8
https://t.me/addlist/vOgGMvFArIM4ODA8
https://t.me/addlist/vOgGMvFArIM4ODA8

✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️✔️


ህልም አለህ/ሽ?🧐

ለወደፊትህ ትልቅ ነገር አደርጋለው ብለህ ለራስህ ቃል ገብተሀል! አንተ ነህ ሂወትህን የምትመራው ወይስ ህይወት ነው አንተን የሚመራህ? እራስህን እየው እስኪ የት ነው ያለኸው?
ህይወት የሚያስጠላህ የምትኖርለት ነገር ስለሌለህ እኮ ነው! ወዳጄ ለ ህይወትህ ህልም አስቀምጥ፡፡
ከዛ ህልምህ ላይ ሊያደርሱህን የሚችሉትን ነገሮች ሳትሰለች አድርጋቸው!

T.me/inspiring_winners


✨ መልካም ሀሙስ ይሁንላችሁ፡፡ ✨

አዎ ማድረግ እንችላለን ✊


እራስሽን ሁኚ!☄️

ሌላ ማንም ሊያልፋቸው የማይችሉ ነገሮችን አንቺ በመሆንሽ ብቻ አልፈሻቸው ዛሬ ላይ ቆመሻል! ታድያ ለምን ብለሽ በራስሽ እምነት ታጫለሽ? ለምን እራስሽን ከሰዎች ጋር ታወዳድሪያለሽ? ሌላ ሰው ለመምሰል ለምን ትጥሪያለሽ? እራስሽ ውስጥ የለውን ማንነትሽን አውተሽ በታሳዪ ሰዎች አንቺን ለመምሰል ሲለፉ ታዪ ነበር፡፡
እህቴ እራስሽን ሁኚ! ከዛ ምን ያህል የሚቀናብሽ ሴት መሆንሽን ተመልከቺ!

t.me/inspiring_winners

✨መልካም ምሽት፡፡✨

አዎ ማድረግ እንችላለን ✊


የትርፍ ሰሃት ስራ ሰርተው ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ???👷‍♂👷‍♀
.......................................
ስራውን ለማግኘት መስፈርቶቹን ለማየት join ይበሉ።📲




🦾ህይወት አንዲቀል አጠብቅ!

ህይወት እየቀለለ እንዲሄድ አትመኝ! እንደውም አንተ እየጠነከርክ መሄድ ነው ያለብህ። አየህ ትልቅ ነገር የሚፈልግ ሰው ትልቅ ዋጋ ይከፍላል!
አይምሮህን ለትናንሽ ድሎች ሳይሆን ለታላቅነት አዘጋጀው፡፡
የኔ ለውጥህን ታየዋለህ፡፡

@inspiring_winners

✨ መልካም ምሽት ✨

አዎ ማድረግ ትችላለህ✊


አሞክራለሁ አይደለም አደርገዋለሁ በል፡፡🦾

አንድ ነገር ለማሳካት እሞክራለሁ የሚባል ነገር የለም፤ አደርገዋለው ማለት አለብህ! እሞክራለሁ ማለት ካልተሳካ አቆመዋለው ማለት ነው።

አሁን ቁጭ ባልክበት ከኋላ አንድ ሰው መጥቶ አፍና አፍንጫህን እፍን ቢያደርግህ "ፈጣሪዬ ሆይ ነብሴን ተቀበላት ብለህ" ተስፋ ቆርጠህ ትቀመጣለህ? ወይስ ራስህን ለማዳን እስከምትችለው ድርስ ትንፈራገጣለህ? እርግጠኛ ነኝ ትንፋሽህን ለመመለስ የሚከፈለውን ዋጋ ሁሉ ትከፍላለህ።

አየህ አንተም ማሳካት የምትፈልገውን ነገር እንደ አየሩ ያስፈልገኛል ካልክ ልፋትና ጥረትህን መቼም አታቆምም። 

https://t.me/inspiring_winners

✨ መልካም ሰኞ ✨

አዎ ማድረግ ትችላለህ✊


ከጎደለህ ያለህ ይበልጣል! 🙏

አሁን በዚህ ሰአት ሆስፒታል ለችግሩ የተሰለፈ ሰው አለ! አሁን በዚህ ሰአት ምንም አይነት ብርሀን የማያይ ሰው አለ! አሁን በዚህ ሰአት ሁለቱም ጆሮዎቹ የማይሰማ ምስኪን ሰው አለ! እነዚህ ሰዎች አንተን ቢያዩህ እንዴት እንደሚቀኑ አስበኸው ታውቃለህ? በጎደለህ ትንሽ ነገር ማማረርህን ትተህ በተሰጠህ ብዙ ነገር አመስግን፡፡
እንደ ቃሉስ ከሄድን እስትንፋስ ያለው ያመስግን አደል የሚለው?
አንተ ከእስትንፋስ ውጪ ስንት ነገር ተሰቶሀል?
በል ማጉረምረምህን ትተህ በምስጋና ቀንህን አብራው፡፡

https://t.me/inspiring_winners

✨ መልካም ማክሰኞ ይሁንላችሁ፡፡ ✨

አዎ ማድረግ ትችላለህ ✊




Torban sadiif kan dorgomamu badhaasa qarshii 20,000 namoota sadarkaa 1ffaa hanga 50ffa ba’aniif qophaa’e eegalee jira.
Bakki odeefannoo 👇👇
@SAGALEE_SABAA
@SAGALEE_SABAA



20 last posts shown.