ዳዕዋ ሰለፍያ በኢትዮጲያ


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


🎧ሊንኩ እንድወገድ አንፈቅድም
ይህ በሱና ኡስታዞችና መሻይሆች የተዘጋጁ
🎵ሙሃዶራዎች
🎵ኹጥባዎች
🎵 ቂርአቶች
🎵✏ፈትዋዎችና ✏ የፅሁፍ ፋይዳዎች የሚተላለፍበት ቻነል ነው።እርሰዎም ወደ ቻናሉ በመግባት የትምርቱ ተቋዳሽ ይሁኑ!!

https://t.me/+uSxoYVc8xF00NTVk

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


Forward from: قناة محمد سرور أبي عبد الفتاح
ይሔ የቻይና ብረት ድስት የተባለው ኻኢን እንዴት እንደሚዘባርቅ ተመልከተቱማ ። እኔ ሀጃዊራ ስለሚለው ጉዳይ ሳይሆን ሀጃዊራ ማለት ቀጥታ ወደ ተክፊርና ጀምኢይነት ያስገባል የሚለው ሽባ ንግግሩ ነው የገረመኝ ። ተዓሱብ እውር አድርጎታል ።  የሚናገረው ሁሉ በግለት ነው ። የሸሪዓ ልጓም የሚባለውን ነገር አውልቆ ጥሎታል ። እንድህ አይነት ሙተዓሊሞች ከኛ ጋ ነበሩ ወይ የሚለውን  ሳስብ ይቀፈኛል ። አቀል ሸይዕ ከሀቅ የራቁ ናቸው ማለት ሚዛናዊነት ነው ። ስንት ከጀምኢያም ከተክፊርም የራቁ ነገር ግን የነዚህን ሰዎች ጀመዓ ሀጃዊራ የሚሉ አሉ ። በዚህ ቀፋፊ ሰዉዬ ቃዒዳ ጠራርጎ ተክፊርና የጀምኢያ ገንዳ ውስጥ ከቷቸዋል ። እልም ያሉ ቡንድንተኞች በል እንዳውም ከመዝሐብ ሰዎች የበለጠ ወገንተኝነት ነው ያለባቸው ።ነገር ግን ዑለማ ማክበር በሚል ኩታ ጠቅልለውታል ።ሰለፍያን ሸይኽ የህያን በማወደስና በመውደድ አጥረዋታል ።

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie


👆👆 ሃቂቀተን ሙስሊሞችን የሚያከፍረው ማን ነው ?

ይህ አቡል አባስ የሚባለው የጀማል ሙሪድ ነው

ነገር ግን ሰለፍዮችን ያከፍራቸዋል
ከኋላቸውም እንደማይሰግድ እየተናገረ ነው

ስሙት እና ታዘቡማ

ሙስጠፋ ተክፊርይ ነው ብሎ የሚዘምረው ጀማል በውስጡ ይህን አይነት የሸተተ ንግግር የሚናገርን ሰው በውስጡ አቅፎ ነው


🟢👉https://t.me/abuabdilah11


አሽ ኣርያ እና ማቱሪድያ ከአህላ ሱና ይገባሉን??

መልስ በሸይኽ ሷሊህ አሉ ሸይኽ


Forward from: قناة محمد سرور أبي عبد الفتاح
የሙስጠፋ ሙቀሊዶች ናችሁ
~~~~

ይህችን አባባል እዚያ ማዶ ያሉ ሰዎች በባጢላቸው የሚከተላቸውን አካል ሲያጡ ጀመዓውን ለማስበርገግ እየተጠቀሙ ካሉት ነገራቶች ዋነኛው ሁኖ እያየነው ነው ። ወንድሞች ከአቋማቸው ንቅንቅ አንል ሲሉ ፣ያለውን እውነታ በየቀኑ እየተረዱ ሲመጡ ፣ የነዚህን ሰዎች ትክክለኛ ማንነት በደንብ ሲያውቁ በአቋማቸው ላይ ሲፀኑ አንገበገባቸው ። የሚያመጡት ማስረጃ ምንም ውሐ የሚያነሳ ሊሆን አልቻለም ። አይደለም ሀገረኛዎቹ ይቅርና ታላላቅ ነው የሚባሉት በስሜታቸው ሲናገሩ በቂ መልስ ተሰጥቷቸው አይተናል ። እነዚህም ሀገረኛዎቹ በግርማቸው ጥፋታቸው እንዳይታረም ለጉድ ሲለፉ ነበረ ነገር ግን ጉዳዩ በደንብ ተገለፀ ። ከዚያም አሁን ደግሞ እነዚህ በሙስጠፋ ጭንቅላት የሚያስቡ ብለው በሽ የሚቆጠሩ ሰለፍዩችን ሲጨረግዱ እያየን ነው ። እውነታውን ስናይ ግን ጭፍን ተከታይነት እነሱው ጋ ጎጆውን ቀልሷል ። ዝንጀሮ መላጣዋ አይታያትም እንደተባለው የነሱ ተቅሊድና ተሀዙብ ዑለማ መከተል በሚል ካባ ሊያለብሱት ይፈልጋሉ ።የነሱ እውነታ ግን ዑለማን መከተል ሳይሆን የነሱን መሻኢኽ ተብዬዎች በጭፍን እንከተል ነው ። እነዚህ ሰዎች የመጣላቸውን የሚቀባጥሩ መሆናቸውን በተለያየ ክስተት አይተናቸዋል ። አብድል ሐሚድ የተባለው ሞቅ ሲለው ሁለት ጊዜ ያለ አግባብ ተናግሮ ሁለት ጊዜ ተመልሷል ። አቡ ቢላል እንደዚሁ ሱካሩ ሲነሳበት ጭኖ ጭኖ ውሸት መሆኑ ሲገባው ተመልሷል ። ሌሎቹም የተናገሩትን ስንሰማ ተመሳሳይ በሆነ መልኩ ነው የተናገሩት ። አማ መረጃ ጠቅሶ ይሔ ከዚህ አንፃር ጥፋት ነው ያለ አንድንም አላየንም ። የኛዎቹ ጉደኞች እንዲህ አይነቶቹን ለምን መሪ አላደረጋቹሁም በሚል ነው ይሔን ዘመቻ የከፈቱብን ። አሻ!  እንድህ አይነቱን ፈፅሞ የጀነቴ መንገድ መሪ አድርጌ አልይዝም ።ዑለማ እንደመጣለት ሲቀባጥርና እንዳገኘ ሲወረውር አይተንም ሰምተንም አናውቅ ። ለምን የሸይኼ ወረቀት ላይ አልፈረምክ ብሎ የውርጅብኝ መዓትን የሚያወርድ ሰውን አሻ!  ኡለማ አኽላቅም ፣አደብም ፣እዝነትም አለው ። ምክኒያቱም የነቢዩ ወራሾች ስለሆኑ ፣ ነቢዩ ደግሞ ታላቅ ሰው ምን መሆንና መምሰል እንዳለበት በደንብ አስምረዋል ። ደግሞምኮ የዑለማ ክብር እያሉ እንደ ቁራ ይጮሁብናል እንጂ እነሱው ናቸው የትላልቅ ዑለማዎችን ክብር በቆሻሻ እግራቸው የረጋገጡት ። ስንት ተናግረዋል ስንት ዘላብደዋል ። ሰይድ ባቲ የተባለው ግለሰብ በሸይኽ ፈውዛን ላይ የተናገረውን የሰነዘረውን ቃል ፈፅሞ አንረሳውም ። እንድሁም በሸይኽ አቡ ቡጠይን ላይ የተንጠራራውንም አንዘነጋላቸውም ። ከዚህም ውጪ ብዙ የዘላበዱት ነገር በቦታው ተገልፇል ። ስለማክፈሩም ጉዳይ ሙስጠፋ እነዚህን ሰዎችን እንዳላከፈራቸው ግልልፅ ነው ። ነገር ግን አጠጋግቶ መውቀስ ፣መክሰስ ልምዳቸው ስለሆነ ብዙም አንገረምም ። አክፋሪውም ማን እንደሆነም ህሊና ያለው ሁሉ ይታዘባቸዋል ። #አቡል_ኑሩ የተባለው እብድ ባደባባይ ሙስጠፋ ካፊር ነው ማለቱን አንዘነጋም ። ከዚህም ውጪ #ሰይድ_ገነቴ የተባለውም ልቅ የሙስጠፋ አምላኪዎች ብሎ ማክፈሩንም እናውቃለን ። ከዚህም ውጪ ቆጥረን የማንዘልቀውን ጥራዝ የነጠቁ ንግግሮች አሉ ። ኸዋሪጅ የዑስማን የአሊይ ገዳዬች እያሉን ከዚህ በላይ ፅንፍ መርገጥ አለ ወይ ወንድሞች?  ለነዚህ ማስረጃ ሳይሆን ዱላ ነው ብለው በኛ ላይ ጂሃድ ከማወጂ የበለጠ አረመኔነት ሰምታቹሃል… ? በየ መድረኩ በየ ቻናሉ አይኤስ ጋ ግንኙነት አላቸው፣ዳኢሾች ናቸው ብሎ ነጭ ውሸትን ከመቀባጠር የበለጠ ርክሰት አልተሰማም  ።

https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie




የሃጁሪ መንጋዎች ሰውን ሊያስተኙ ሲፈልጉ ሸይኽ ፈውዛን ከአዚር ጋር አብረው ሂደዋል ይሉሃል።

ለመሆኑ ይህ ቃኢዳ ዱሮ እንደት ሳይገባቸው ቀረ ከየመን መሻይሆች ውጭ ያሉት መሻይሆችኮ አብዝሃኛዎቹ በጀምኢያ ምክንያት አልተለያዩም አብረው ሂደዋል።

ታዳ ኡለማኦች አብረው በሄዱበት ለምን ተፈሩቅ ፈጠርን? እመኑኝ ጉዳዩን ሀጁሪ ከነቀፈውና ውድቅ ካደረገው እንድሁም ከደገፈው መንጋዎቹ ልክ እንደ ቁርኣን ነው የሚወስዱት።


Forward from: የማሻ ሰለፍዮች ግሩፕ( መቅደላ)
እስካሁን ☘አድ ያደረጋችሁ አጅራችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ አሏህ ያብዛላችሁ !

በኸይር ስራ ላይ ተሺቀዳዳሚዎች አሏህ ያድርጋችሁ ያድርገን..

አድ ያላደረጋችሁም እህት ወንድሞች
🌿👇👇👇👇👇👇🌿


https://t.me/FirstTewuhidd
https://t.me/FirstTewuhidd
https://t.me/FirstTewuhidd


አድ🎁
  አድ🎁
    አድድ🎁
      አድድድ🎁
         አድድድድድ🎁
            አድድድድድድ🎁
"              አድድድድድድድ🎁
                 አድድድድድድድድ🎁
                    አድድድድድድድድድ🎁

وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ
ወደ አሏህ ከጠራና መልካምንምዘ ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?
☎️ወደዚህ የቴሌግራም መገናኛ ሰዎችን አድ በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ይሁኑ አጅራችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ አሏህ ያብዛላችሁ
መልካም ስራችሁን በጀነተል ፊርዶስ አሏህ ይመንዳችሁ
በኸይር ስራ ላይ ተሺቀዳዳሚዎች አሏህ ያድርጋችሁ  ያድርገን



https://t.me/FirstTewuhidd


Forward from: فوائد الكتاب والسنة
የግጥሙ ቅመም ኢብራሂም ቀይ መብራት




ኡዙር ቢል ጀህልን በተመለከተ

🔴 እውን ኡዙር ቢል ጀህል ኺላፍይ ነውን❗️❓

🔴 ቁርአን ሀድስ እና ሰለፎቻችንስ ምን ብለዋል የሚለውን የአዚሮች ሹብሀ የተዳሰሰበት።

👉ቁጥር -4



🔺ወደ አላህ ተጣሪ በሆነው ሸይኻችን  ኸድር ጊንባ (አላህ ይጠብቀውና)

ለቀጥታ  ስርጪት 👇👇
https://t.me/Al_Menjeniq

https://t.me/Al_Menjeniq


Forward from: أبو فضيلة بن إدريس السلفية
ወገንተኝነት ዘረኝነት ጥንብ የሸተተች ናት ።
🔻👉በዘረኝነት አንሸወድ ሀቅ ሀቅ ነው ያንተ ወገን ስለያዘው ትክክል አይሆንም ንቃ ‼‼


👇👇👇👇🟢👇👇👇🟢🟢👇


https://t.me/deawa_selfya_bemersa_1234


Forward from: أبو فضيلة بن إدريس السلفية
🔻🔻 በያን ቁጥር 2 🔻🔻

ሰለፍዬችን ሲያጠለሹበት ከነበረው አንዱ ሀጃዊራ ናቸው በማለት ነበር ።
ሰለፍዬች ማንንም በጭፍን አይከተሉም በመረጃ ቁረአንና ሀድስ ባለው ሚዛን እየመዘኑ እያጣገናኙ በደሊል ነው የሚጎዙት

ነገር ግን የሰለፍዬችን ስም ለማጥፋት ሀጃዊራ ሀዳድያ እያሉ ስማቸውን ሲያጠለሹ ነበር

🔻👉ሀጃዊራ የሚሉት ወደየመን የህያ አልሀጁሪ ወደሚባለው በማስጠጋት ነው ።

🔻👉እኛ ሰለፍዬች ሸህ የህያን ያለመረጃ በጭፍን የተከተልንበት ነገር የለም ።
ከሱ ድፋእ ስናደርግበት የነበረው ሌሎች ኡላማዎች የተናገሩት ከቁረአን እና ሀድስ የገጠመ ስለሆነ ሸህ የህያ ብቻ አይደለም ይህን ያለው በማለት ድፋእ አድርገን ነበር ።

🔻👉 ሀቅ ሀቅ ነው ከሀቁ ነው ድፋእ ስናደርግ የነበረው እሱም ሀቁን ገጥሞ ስለነበር ድፋእ ስናደርግበት በነበረው መሰአላ ጉዳይ አብረን ድፋእ አድርገናል ።

ማንም ይሁን ማን ከሀቅ ካዘነበለ አዘነበለ ነው ማንም በጭፍን የምንከተልበት ጉዳይም የለን

☘👉እና በዋናነት መግለፅ የፈለኩት የመርሳ ሰለፍዬች ከሀጁሪ መንጋ የፀዳን ነን ከነሱም አካሄድ ወደ አላህ የጠራን ነን።
ማንም አካል በሀጃዊራ መንጋ ሊወቅሰን አይገባም ።
ከሀቅ አዘንብለዋል በደብ አይተናቸው አቂዳቸው ላይ የተኙ ስለሆኑ ትተናቸው ወጥተናል ።

☘👉የታላላቆቹን የነጅድዮች ኡላማዎችን ይዘን ዳእዋችንን ቀጥለናል ።

🔻👉 የሀጃዊራ መንጋ አደገኛ የሆነ ሰለፍዬች ናቸው በማለት በጣም ድፋእ ስናደርግ የነበረውን ትተናል አሁን ላይ በአቂዳቸው የወረዱ መሆናቸውን ተረድተን በደብ አይተን አጠቃላይ ከስኡድ ኡላማዎች በተቃራኒ የመን ላይ ዳእዋ ሰለፍያ ካቆቆሙት ሸኻችን ከሚሏቸው ከሸይኽ ሙቅቢልም አቂዳ በተቃራኒ የሆኑ ዘረኞች ወገንተኞች መሆናቸውን ስናውቅ ከነሱ አካሄድ ወደ አሏህ ጠርተናል ።


🔻👉እኛን ሀጃዊራ ሲሉ የነበሩት ያለ መረጃ ሸህ በማለት ሂደው ከነሱው ከሀጃዊራ ጋ ተቀላቅለዋል ።
🔻👉 እኛን ሀጃዊራ ሲሉን ያለምንም መረጃ ነበር እኛ ድፋእ ያደረግንበት ነገር አሁንም አቋማችን ነው ።
ሸህ የህያ ስላለ አይደለም ሀቅ ስለሆነ ብቻ ነው ድፋእ የምናደርገው ።

ይህን ስል ሽህ የህያ ከራሱ የተናገራቸውን አይጨምርም ድፋእም አላደረግንም እራሱ የለፈለፈውን
ራሱ ይዋጣው ።

🔻👉 አእመል በሶር ወል በሲራ
ተበለክ ያቡኻሪ ከማ ተበለክ አቢ ለሀብ

እያለ ብዙ የዘባረቀው አለ አሳማኝ መረጃ የማናውቅለት የሆነ ።


🔻👉 ዛሬ ላይ በዘር በወገንተኝነት የተሰባሰቡት የመርሳ አከባቢ የሀጃዊራ መንጋን ጠይቆቸው ።

👉አቡ ጀሪር የሚባለው የሀጅሪ ተማሪ ነኝ ብሎ ሰዎችን የያዙትን ይያዙ ብቻ ከኔ ጋ ይሰባሰቡ በሚል እልክ እየሰበሰበና ሰዎቸወን እየሸወደ የሙርጅአዎችን አቂዳ እያጠጣቸው ያለ የሸሆቹ ሙቀሊድ ነው ።

ሰዎች ሊያውቁትና ሊጠነቀቁት ይገባል ።
አቡ ጀሪር የሚባለው ከየመን ኡላማ አካሄድ ውጭ የማይቀበል ነው ።
🔻👉 አኛ ጋ በደብ ተያይተናል ድምፆች አሉን አል ኡዝር ቢል ጀህል በሚባለው መሰአላ እንድህ አለ የስኡድ ኡላማዎች ኡዝር ቢል ጀህል የለም ይላሉ የየመን ኡላማዎች አለ ይላሉ እኛ የምንይዘው የየመን ኡላማዎችን ነው አለን ።

🔻👉 እስኪ ተመልከት በመረጃ አሳምኖት ቁረአንና ሀድስ ደግፎት አይደለም ሸኾቹ ስለሆኑ ብቻ ነው ።

👉🔻 ከመረጃ አንፃርማ የት አሉ በተለይ በዚህ መሰአላ የወረዱ የተምታታባቸው እንደ ሀጁሪ ጭፍራ አላየንም ።
ጉዳዩ ቀላል አይደለም ይህ መሰአላ የአቂዳ ጉዳይ ነው ።

👉እነሱ አደገኝነታቸው ወይም የወረዱ የሞቱ መሆናቸው እንዳይነቃባቸው መሰአላውን ኢጅቲሀድይ ቢያስመስሉትም ሀቂቃው ግን አህሉል ኢልሞች ያስቀመጡት አቀድይ ነው ።

ሲጠና ተልቢሳም ናቸው ።

🔻👉ኡዝር ቢል ጀህል በማለት የሙረጅአዎችን አቂዳ የሚያስፋፍ የወረዱ መንጋ ናቸው ።

🔻👉የአንድ ሰው እምነቱን ጃሂል ከሆነ ሽርከል አክበር ቢሰራም እኳ አይጎዳውም የሚሉ የሞተ መንጋ የሀጃዊራ መንጋ ነው ።


🔻👉ጃሂል ሁኖ ሽርከል አክበር ቢሰራም ከነሱ ጋ ሙስሊም ነው ። ምንም ሸክ የለለው ሙስሊም ነው ።

ፈጥረሁኝ ከሆነ ዛሬ ፈረጅኝ
አፊያየን ስጡኝ ፣
ልብሴን ቀይሩልኝ ፣
ርዝቄን ስጡኝ ፣
እድሜ ጨምሩልኝ የሚሉት ሁሉ ሙስሊም ናቸው ከሀጃዊራ መንጋ ዘንድ

እንደነዚህ አይነት በአቂዳው የወረደ ከኢህዋንዬችም አላየንም ።

🔻👉ኢህዋንዬች በዚህ መሰአላ በጣም የተሻሉ ናቸው ።

👉የዶክተር ጀይላኒ ተቅሪር የተሻለ አሪፍ ገለፃ ነው ።

🔻👉ኢህዋንን ከምንጠላው በላይ የሚያስጠሉን በአቂዳ የሞቱት የሀጃዊራ መንጋ ናቸው ።


🔻 ኢህዋንዬችን አወደሰ እንዳትል መቀሊዱ መቼም ሰክራችሆል ።


በዚህ መሰአላ ከሀጃዊራ መንጋ 100% ኢህዋንዬች ይሻላሉ ።

ነው ያልኩት አማ ጥፋታቸው የታወቀ ነው ያስተካክሉ ይቶብቱ ።
ባጢል ባጢል ነው ያስጌጠ ቢያስጌጠውም ።




ማሳሰቢያ 👇👇👇

🔻👉እኛ የመርሳ ሰለፍዬች ከሀጃዊራ መንጋ ጋ ምንም የሚያገናኜን ጉዳይ የለም በነሱ ልንወቀስም አይገባም ።

👉 ስናወድስ ድፋእ ስናደርግ የነበረውን ከመርሳ ጀምሮ አድስ አበባ የመን ያሉትንም ትተነዋል ተመልሰናል ።

🎤🎤ለሀቅ ሳይሆን ለጉርፖቸው ቅድሚያ የሚሰጡ መሆናቸውን ተረድተናል ።

👉ውስጣቸው የተለያዩ ብትንትን ያሉ ቡድናቸው እንዳይነካባቸው በውሸት በዙልም ሰዎችን እያስደበደቡ በጥይት አሳልፈው ለመከላከያ የሚያቀርቡ ጨካኝና አረመኔ ግሩፕ ነው ።

🔻👉አይ ኤስ ዳኢሽ እያሉ ሰለፍዬችን በጥይት የሚያስመቱ ዱርየ ቡዱን ልንጠነቀቀው ይገባል ።

🔻የመርሳው አቡ ጀሪር የሚባለው ከነዚህ አደገኛ ቡድን ጋ ተደምሮል ።

👉የደሴዎቹ ጉደኞች ጋ ኢጅቲማእ አድርጎል ።

👉ነቢል የሚባለው የደሴው አደገኛ ሴረኛ ነው ።

🔻👉ሰዎችን ቦታ እያየ የሚደበድብ የሚያስደበድብ የሚያስገድል ለመከላከያ እንድረሸኑ አሳልፎ የሚሰጥ ተንኮለኛ ለማንም የማይጠቅም ለራሱ ለሆድ ለማሟላት የሚለፋ በድን ስም የሚነግድ አጭበርባሪ ነው ።

🔻👉አክሲዮን ለግላቸው የገነቡ የሚስኪን የሰለፍዮችን ገንዘብ አጠራቅመው የበሉ ሞላጫ አይነ ደረቅ ናቸው ።

👉የመርሳ ሙስሊም ህብረተሰብ ከነዚህ አይነት ሰዎች ልንጠነቀቅ ይገባል ።


Forward from: أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ ""
🔺 دروس فضيلة الشيخ العلامة عبد العزيز الراجحي في مسجد "" جامع الراجحي""


✍️ ዛሬ ቅዳሜ 11_7_1446هجرية በጃሚዒ ራጂሒ መስጅድ ሪያድ ከፈጅር በኋላ ጀምሮ እስከ ሁለት ሰዓት ከምናምን ድረስ ባለው ሰዓት ቂርአት ጀምረናል ። ማታ ከመግሪብ እስከ ዒሻም ይኖራል ። መድናም መካም ተመልክቻለሁ የነዚህ ይለያል ። ሸይኹ ከቅልጥፍናጋ ሶብር በተከታታይ አራት ኪታብ ይገርማል ..

✍️የጠዋቱ ቂርአታችን በተከታታይ በአራቱ ኪታቦች ጀምረናል...
👇
🔶ተፍሲር
🔶 ሶሒህ አል_ቡኻሪ
🔶 ሶሒህ ሙስሊም
🔶ሶሒህ ኢብን ሒባን
----
🔶 ማታ..ከመግሪብ በኋላ
✍️ አቡ ዳውድ ይኖራል

👇👇
በተለያዩ ጊዜያት ..
👈فتح الرب الوهاب....
👈نونية ابن القيم...
ይሰጣሉ -
--👇

🔻ሌሎችም ሐይአቱ ኪባሪል ዑለማኦች ደርስ ይሰጣሉ እንግድህ መበርታት ብቻ ነው ..
--
🔶አብዛሐኛው ቀሪዎች መሻይኾች ናቸው ። ቂርአቱ ሲቀራ አንዳንድ ግዜ የሸይኽ ራጂሒና የሸይኻቸው የኢማም ኢብን ባዝ ተዕሊቅ ይነበባል። በመሐል ሁለት ጊዜ
وقد رجح الإثيوبي
እያሉ የሸይኽ ሙሐመድ ዓሊ አደምን ተርጅህ ሲነበብ ስሰማ ፀጉሬ ቆመ ዘርኝነት ሳይሆን እኛም አገር እንደኛ አሸዋ ጠጠር ብቻ ሳይሆን ጀበልም አለ ለማለት ው..።

🔶 ደረሳ መሆን ደስ ይላል 🔶


🔶الحمد الله الذي بنعمته تتم الصالحات.

👈 اللهم علمنا ماجهلناه من ديننا ووفقنا الإخلاص في أعمالنا واهدنا واهد بنا وأحسن ختامنا واجعلنا مع الذين أنعمت عليهم من النبيين والصديقيز والشهدآء والصالحين ...

🔻🔻🔻
✍️https://t.me/AbuNamuse


ዘይኑ አድሱ የጀማል ሽክሽክ አድምጥ አንብብ የኪራይ ጭንቅላት ተሸክመህ አትዙር ይደብራል አልጫንበትም ...
ስለ ሸይኽ ፈውዛን ልትነግረን ፈልገህ የማትገባበት ተነከርክ
🔺🔺🔺🔺👌🔺🔺🔺🔺


ጀማል ያሲንና የኡለማኦቹ ልዩነት
🔺==================🔺

❌ "ከአለህ ውጭ ላለ አካል ሲሰግድ እንኳን ብታየው   ኡለማኦች ናቸው የሚያከፍሩት ማክፈር ያንተ ስራ አይደለም ሙስሊምን እንዴት ታከፍራለህ ❓

👌 እኔ ዑዝር አልሰጥም ብሎ ጀማልን ሲቦጭቅ የነበረ አስመሳይ ተሽመድምዶ ጀማል ሳይቶብት ሔዶ ለደከረተበት ውድቀቱ ሊነግረን ይፈልጋል ። እኛ ከሰለምቴና ከገጠሬ ውጭ የሆነንና ሁጀ የቆመበትን እናከፍራለን አናቦረቅቅም ሲሏቸው እሺ የሚሉ ዑዝር የለም ባይ ደካማ የደከረቱ ዱበርቲዎች... ይገርማሉ
...

"ጧሊበል  ዒልም  ማክፈር  ይችላል  ያለ አንድ  አሊም  አምጣ"



🔺ብሎ ለደነፋው  የቅዠት ንግግር  ላይ  ከዑለሞች የተሰጠ  መልስ ... 🔺

1) ከሼይኽ ሷሊህ አልፈውዛን
2) ከሼይኽ ኢብኑ ባዝ
3) ከሼይኽ ዩሱፍ አልጀዛኢሪይ
4) ሀታ ከሼይኽ አቡ ቢላላቸው አልሀድረሚይ

ይህንን ከኡለማኦች ድምፅ ጋር የተያያዘ ድምፅ  ስማና ጀማል ምን ያህል ጥሬ ፣ አጭበርባሪ፣ እንደሆነ ይገለፅልሃል
------


⭕️👌https://t.me/Al_Menjeniq

--------
⭕️👌https://t.me/Al_Menjeniq/2023




አድስ ሞቅ ያለች በያን ከገነቴ
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻


⭕️ተለቀቀ  ⭕️ተለቀቀ  ⭕️ተለቀቀ


👌    لكل فرعونِِ  موسىََ  👌

""   ለጠማማ  ሁሉ  ወገብ  ዛላ  በጣሽ ጀግና  አለለት  ... በጣም  ገብቶናል   ...""

👈أخونا أبو صالح غنتي رجل سلفي صادق في منهجه ومنة من الله لأهل السنة وسوط  سلطه الله على أهل الإرجاء والزيغ ...

وهو  يعرف "كيف يأكل السمكة "
حفظه الله تعالى ورعاه ...


🔻   ሞቅ ያለች ማብራሪያ   🔻
----------------🔷--------------

👉ድምፁ የያዛቸው  ነጥቦች
መጀመሪያ  (👉ሰለ ኡለሞች ክብር)

👉ከዛም  ስለ ሰይድ አጃኢቡ
  አስደናቂ ጉዳጉድ....

⭕️👉    እውን  ከኡለሞችጋር ልዩነት አለን

👉 ሰይድ እደሚቀጥፈው

ብዙ ነጥቦች አሉበት

🔻በወንድማችሁ አቡ ሷሊህ አል አሰሪይ
🔺👉 አዩሀል ሙርጅአ ጠጡት  በቁማችሁ✅

🔶አላህ የጠብቀው    አላህ በሀቅላይ ያፅናው  ያረብ
  ....

🚫ሊንክ  አትሰርዙ🚫

⭕️👇👇👇👇👇👇⭕️



🔷  https://t.me/Al_Menjeniq/2296

🔻https://t.me/Al_Menjeniq/2296


ወይ አንች አሜሪካ

መሰይጠን መሰልጠን መስሎ ስለታየሽ፣
ሀያላን አገር ነን ብለሽ ስትኮፈሽ፣
ማንም አይደርስብን ብለሽ እያወራሽ፣
በስንቱ ሚስኪን ላይ እሳትን አዝንበሽ፣
እንቁ ቤታቸውን በፈንጅ ደርምሰሽ፣
ከነ ህይዎታቸው በሳት አያይዘሽ፣
ፍርዱ ቅርብ ነውና አሏህ አያያዘሽ፣
ሐያልነት ጠፋ አቅም ቀለለሽ፣
በዚህ ጭንቅ ጊዜ ማን ይድረስልሽ።

በል ጨምር ያ አሏህ በዚች ፈሳድ ሀገር፣
አቅም እንደሌላት እስክትመሰክር።


https://t.me/jhjhuuiiiiiiiikkn


ዘይኑ አድሱ የጀማል ሽክሽክ አድምጥ አንብብ የኪራይ ጭንቅላት ተሸክመህ አትዙር ይደብራል አልጫንበትም ...
ስለ ሸይኽ ፈውዛን ልትነግረን ፈልገህ የማትገባበት ተነከርክ
🔺🔺🔺🔺👌🔺🔺🔺🔺


ጀማል ያሲንና የኡለማኦቹ ልዩነት
🔺==================🔺

❌ "ከአለህ ውጭ ላለ አካል ሲሰግድ እንኳን ብታየው   ኡለማኦች ናቸው የሚያከፍሩት ማክፈር ያንተ ስራ አይደለም ሙስሊምን እንዴት ታከፍራለህ ❓

👌 እኔ ዑዝር አልሰጥም ብሎ ጀማልን ሲቦጭቅ የነበረ አስመሳይ ተሽመድምዶ ጀማል ሳይቶብት ሔዶ ለደከረተበት ውድቀቱ ሊነግረን ይፈልጋል ። እኛ ከሰለምቴና ከገጠሬ ውጭ የሆነንና ሁጀ የቆመበትን እናከፍራለን አናቦረቅቅም ሲሏቸው እሺ የሚሉ ዑዝር የለም ባይ ደካማ የደከረቱ ዱበርቲዎች... ይገርማሉ
...

"ጧሊበል  ዒልም  ማክፈር  ይችላል  ያለ አንድ  አሊም  አምጣ"



🔺ብሎ ለደነፋው  የቅዠት ንግግር  ላይ  ከዑለሞች የተሰጠ  መልስ ... 🔺

1) ከሼይኽ ሷሊህ አልፈውዛን
2) ከሼይኽ ኢብኑ ባዝ
3) ከሼይኽ ዩሱፍ አልጀዛኢሪይ
4) ሀታ ከሼይኽ አቡ ቢላላቸው አልሀድረሚይ

ይህንን ከኡለማኦች ድምፅ ጋር የተያያዘ ድምፅ  ስማና ጀማል ምን ያህል ጥሬ ፣ አጭበርባሪ፣ እንደሆነ ይገለፅልሃል
------


⭕️👌https://t.me/Al_Menjeniq

--------
⭕️👌https://t.me/Al_Menjeniq/2023


🔺دعوة الحجاورة للتقليد 🔺
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


👌إذا لم يكن هذا ندآء إلى التقليد فماهو التقليد
..؟

⚡️عبدالحميد الحجوري الزعكري المريد المدلل ليحيى الحجوري بعد أن عجز هو وشيخه شيخ يحيى ومن معهم في إقناع كثير من أتباعهم بحزبية كل من ردوا عليه من مشايخ أهل السنة في المملكة وغيرها"" وبعد كل هذا الكذب والظلم وعلِمَ أن طلابهم لم يقتنعوا بما يسمعونه منهم, قال لهم في النهاية ....👇
👇👇👇👇

🚫 إذا لقيتم الله فقولوا يا الله هي في ذمة مشايخنا وعلمائنا!  ههههههه
هل تريدون تقليدا غير هذه ؟

🚫 وقال لهم متكبرا ومنتفخا : اتركوها أي الجرح والتعديل في أعناقنا! !
هههههههه

9:45 دقيقة فقط

📌 استمع إليه من هذا الرابط :

https://t.me/Al_Menjeniq/2145


የራሱ የሸይኹ ብቻ
👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Al_Menjeniq/2146


⭕️👉አነዘይኑ ይቀጥፋሉ ስንል በመረጃ ነው መስአላህ ኢጅማእ አይደለም ፊቂሂያ ነው እያሉ ኡለሞች ለቅጣት የተናገሩትን መስአላ ሂላፍያ እያመጡ ሰዎችን ያታልላሉ ያጭበረብራሉ❌

👉ሰኢድ ገነቴማ በጥላቻ ተቃጥሎ ከስሎ ጭስም እያጠረው ነው❗️

👉ምን ይላል አዚሮች በመስአላው ሊጠየቁበት እንኳን እማይገባ መስአላ ላይ ነው የወደቁት እያለ ነው👉
ማለትም ከሩኩእ በዃላ እጅ ደረት ላይ ይደረጋል ወይስ ይለቀቃል እንደማለት ነው እንደሱ ሙግት ❌

⭕️👉አላህ አዘወጀል ግን ምንድ ነው ያለው በተከበረው ቃሉ በኔ ማጋራት የበደሎች ሁሉ በደል ነው ያለውን አስከፊው ሽርከል አክበርን የሰራን ሰው ሙስሊም ነው ብሎ የተከራከረን ሰው ሊያስጠይቀው አይገባም እያለ ነው በጣም ያሳዝናል ‼️

👉አላህ ግን እንኳን ለኛ አይደለም ከፈጥረታት በላጭ የሆኑትን ነብያችን صلى الله عليه وصلم ን ሲያስጠነቅቃቸው እንዲህ ብሎዋቸው ነበር

وَلَقَدْ أُوحِىَ إِلَيْكَ وَإِلَى ٱلَّذِينَ مِن قَبْلِكَ لَئِنْ أَشْرَكْتَ لَيَحْبَطَنَّ عَمَلُكَ وَلَتَكُونَنَّ مِنَ ٱلْخَٰسِرِينَ

👉ወደ አንተም ከናንተ በፊትም ወደ ነበሩት (ቁርኣን) በእርግጥ ተወረደ ፡- ብታጋራም ሥራህ በእርግጥ ይጠፋል። ከከሳሪዎቹም ትሆናለህ ‼️

⭕️👉እነዚህ ሰዎች በዲን እንደፈለጉ እየተጫወቱ ነው ማንነታቸውን መበየን ግድ ነው👌

📮ታላላቅ የሱና ኡለሞች ስለመስአላው ምን አሉ የሚለው የተለያዩ ኡለሞች ፈትዋ ተካቶበታል አድምጦ መረዳት ነው❓

⭕️👉ሚገርመው አሁን በጭንቅላቱ የተተከለው ዘይኑ እራሱ ኢጅማእ ነቅል አድርጎ ተስማምቶ አዚሮች ላይ ረድ አድርጎ ነበር ምን ያደርጋል አላህ ከውርደት ይጠብቀን

https://t.me/thvcsbvc3610gdxl
https://t.me/thvcsbvc3610gdxl

20 last posts shown.