Forward from: قناة محمد سرور أبي عبد الفتاح
ይሔ የቻይና ብረት ድስት የተባለው ኻኢን እንዴት እንደሚዘባርቅ ተመልከተቱማ ። እኔ ሀጃዊራ ስለሚለው ጉዳይ ሳይሆን ሀጃዊራ ማለት ቀጥታ ወደ ተክፊርና ጀምኢይነት ያስገባል የሚለው ሽባ ንግግሩ ነው የገረመኝ ። ተዓሱብ እውር አድርጎታል ። የሚናገረው ሁሉ በግለት ነው ። የሸሪዓ ልጓም የሚባለውን ነገር አውልቆ ጥሎታል ። እንድህ አይነት ሙተዓሊሞች ከኛ ጋ ነበሩ ወይ የሚለውን ሳስብ ይቀፈኛል ። አቀል ሸይዕ ከሀቅ የራቁ ናቸው ማለት ሚዛናዊነት ነው ። ስንት ከጀምኢያም ከተክፊርም የራቁ ነገር ግን የነዚህን ሰዎች ጀመዓ ሀጃዊራ የሚሉ አሉ ። በዚህ ቀፋፊ ሰዉዬ ቃዒዳ ጠራርጎ ተክፊርና የጀምኢያ ገንዳ ውስጥ ከቷቸዋል ። እልም ያሉ ቡንድንተኞች በል እንዳውም ከመዝሐብ ሰዎች የበለጠ ወገንተኝነት ነው ያለባቸው ።ነገር ግን ዑለማ ማክበር በሚል ኩታ ጠቅልለውታል ።ሰለፍያን ሸይኽ የህያን በማወደስና በመውደድ አጥረዋታል ።
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie
https://t.me/qenat_mohammed_surur_dessie