ቀለሜዎች እንደት ናችሁ? ሰላማችሁ ብዝት ይባልልኝ።በእግዚአብሔር እርዳታና በእናንተ እገዛ አሁን ለፍሬ እየበቀሁ እገኛለሁኝ። ምገርመችሁ በእናንተ application ጥያቄ ከነመብረርያዉ በማንበቤ እነ በመስራቴ እስከሁን ያየሁት English( A)+Psychology (B+)ሰርቻለሁ።እነ በሌሎችም ጥሩ ዉጤት እሰራለሁ ብየ ጠብቀለሁ finalun እስካሁን ስለልጨረስን ነዉ።እነ ምገርመችሁ ዘሬ logic ተፈትነን ነበር እነ matching ብቻ ከappu chapter 3 አምስት ጥያቄ ቀጥተ ስመጣ እኔም ጥጥት አረኩ።እነ ከምሬን ነዉ በጣም ነዉ ምዎደችሁ በቅርቡ የቀረዉን አይቼ ይበልጥ እንደመመሰግነችሁ ተስፋ አለኝ።fitsume fikire from wolayita sodo university