ሽማግሌ ልኮ ቀለበት አደረገላትና ሄደ
ሸሂድ ሁኖ ተመለሰ ወስያዉ ዉስጥ እንዲህ የሚል መልዕክት ተገኘ
በአላህ ይሁንብኝ ቀለበት ያደረኩልሽ ልብሽን እንዲሰበር አልነበረም
ሸሂዶች ለቤተሰቦቻቸዉ ሸፈዓ ስለሚሆኑ የኔ ቤተሰብ እንድትሆኚ ስለፈለኩ እንጂ....
🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴🇯🇴
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
╭─────────────
╰──➤ ✎ ❤️🩹 @khalid_keeped_feeling