" አንቺ እኔን አገባሽ ማለት ....
" ስል አላስጨረሰችኝም
" ዱንያ አኼራዬም ተስተካከለ ማለት ነዉ !" አለችኝ
" አላማሽ ምንድነዉ ?" አልኳት በረጋና በለሰለሰ ድምፅ
" በፀሀይ ብቻዬን ከምሄድ በጨለማ ካንተ ጋር መሄድ ...
ስለዲን ካንተ ጋር ብዙ ማዉራት ...
ሷሊህ የሆኑ ልጆች መዉለድ ...
ሁልጊዜ ከፈገግታህና ከስኬትህ ጀርባ መሆን ...
የምትወደዉንና የምትጠላዉን ነገር ካወኩ በኋላ አንተን ሁልጊዜ ማስደሰት ! በኋላም ጀነት ገብቼ ድጋሚ ያንተ ሚስት መሆን " አለችኝ ❤️