አንቺ ሚስቴ ስትሆኚ ምድርም ፈገገች
ጨረቃም ብትሆን አፍራ ተሸሸገች
የምድር ወንድ ሁሉ ሊያገኙሽ ቋመጡ
መቼ አወቁና በዱዓ እንዳፈስኩሽ
እኔም አይሻለሁ ከኃላ ላይ ሆኜ እሰማለው
ፍቅራችንን ብለው መሻታችንን ላየው
ሲረጋገጥ ቀኑ ሲወሰን መሆኑ
ህይወቴ ይሞላል መኖር ሚባለውን
ያኔ ይጀምራል❤️
.
....💓ᥫ᭡፝֟እኔ & አንቺ°᭄💓ㅤ ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ 0:00●━━━━━━─────── 4:26⇆ ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ ◁ ㅤ❚❚ㅤ▷ ↻
**✿❀○❀✿**
💭🥀𝖩𝗈𝗂𝗇 𝗂𝗍 ↳✧ ⇆◁@Khalid_keeped_feeling▷↻꒰ 🍷🥀 ꒱
❍━━━━━━━ლ━━━━━━━❍
ጨረቃም ብትሆን አፍራ ተሸሸገች
የምድር ወንድ ሁሉ ሊያገኙሽ ቋመጡ
መቼ አወቁና በዱዓ እንዳፈስኩሽ
እኔም አይሻለሁ ከኃላ ላይ ሆኜ እሰማለው
ፍቅራችንን ብለው መሻታችንን ላየው
ሲረጋገጥ ቀኑ ሲወሰን መሆኑ
ህይወቴ ይሞላል መኖር ሚባለውን
ያኔ ይጀምራል❤️
.
የኔ ሂዳያ🤍🩶🩵
....💓ᥫ᭡፝֟እኔ & አንቺ°᭄💓ㅤ ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ 0:00●━━━━━━─────── 4:26⇆ ㅤㅤㅤㅤㅤㅤㅤ ◁ ㅤ❚❚ㅤ▷ ↻
**✿❀○❀✿**
💭🥀𝖩𝗈𝗂𝗇 𝗂𝗍 ↳✧ ⇆◁@Khalid_keeped_feeling▷↻꒰ 🍷🥀 ꒱
❍━━━━━━━ლ━━━━━━━❍