PANDAZ ዊዝ kira


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


All new things....mix music....albums....photo edition.....love......numbers....

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter




#የት_ልንፋሽ

አልጋዬ ላይ ልንፋሽ?
ሶፋዬ ላይ ልንፋሽ?
ሜዳ ላይ ልንፋሽ?
ከጓሯችን ልንፋሽ?
:
:
:
ዋሽንቴ ሆይ የት ልንፋሽ?

😂😂😂.
@kirawithpandazall




NEW HABESHA MUSIC
👤Artist : DJ Lee
🔊Song : ግባበለዉ
🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶
To Download Mp3 Song
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@kirawithpandazall
@kirawithpandazall


ጀለሴ አንበሳ ባስ ከመጠቀሙ ብዛት ባሱ ላይ ያለው አንበሳ🦁 ጀለሴን ሲያየው ጭራውን ያወዛውዛል። 😂😂
@kirawithpandazall


አንዱ ጀለሱ በእድሜ የምትበልጠውን ቺክ ይዞ ሲያልፍ ምን ቢል ጥሩ ነው...

#ወላጅ_አምጣ_ተብሎ_ነው_እንዴ...?
@kirawithpandazall


"ብሮ ላስቸግርሽ"

"ጣጣ የለዉም Man ምን ልርዳሽ?"

"5ሺ ፈልጌ ነበር። ካለሽ ላኪልኝ"

“አለኝ bro.

ሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺሺ.......

ቁጠሪዉ እስኪ ብሮ 5ሺ ሞላ?"

I got you my brother.

🔻Stay with us, @kirawithpandazall 😘😘


🐄የእንሰሳት ህክምና ተማሪዎች Grade ሲጠይቁ በLike ...
:
አለሚቱ እበት መዛቅ ስንት አመጣሽ🤣
@kirawithpandazall


የFood Engineering ተማሪ ጓደኛዬን ፈተና ምን ስትሰራ ተፈረመብክ ስለው...?

#ምን_ባክህ ቁርስ የቀላሁትን ጎመን ጥርሴ ላይ አይቶ አጤረራ ይዘህ ገባህ ብሎኝ ነው😳🤣
@kirawithpandazall


ብዙ ዕቃ ከቤት እያወጣ ከመሸጡ ብዛት ቁራሌው እነሱ ቤት ሲደርስ "#ቁራሌው" ሳይሆን በስሙ "#አያሌው" ብሎ ነው የሚጣራው🤣🤣
@kirawithpandazall


ወገብህን በድንጋይ ተመተህ ከዚህ ቡሃላ መሄድ አትችልም ተብለህ ተኝተክ ቋጣሪ ጀለስህ ሊጠይቅህ ይመጣና...
:
በስመአብ ፈጣሪ ተብቆሃል ላብቶፕህን ተሸክመከው ቢሆን ኑሮ አስበከዋል... 😳🙊🙉
@kirawithpandazall


Food Engineering አስተማሪዎች ሲጠምዱክ የሚፈትኑት ፈቸና...
:
ሁለት ማንኪያ ቅቤ ተጠቅመክ የፆም ተጋቢኖ ስራ🤣🤣🤣
@kirawithpandazall


ተይ ይህን የቀበሌ ዘይት አትብዪ ሪህ ያሲዛል ይላታል...!
:
ዘይቱ መስሎህ ነው ሰለፉ ነው ሪህ የሚያሲዘው😜
@kirawithpandazall


ጃፓን ውስጥ የመሬት መንቀጥቀጥ ለሁለት ቀን ቢቆይ መብራት ፈፅሞ አይጠፋም። እኛ ሀገር ሁለት ወፎች🦆🦅 የመብራት ፖል ላይ ፍቅር ሲሰሩ... መብራት ለሁለት ሳምንት ይጠፍል🙊🙉🙈
@kirawithpandazall


ጥሎብኝ ትምህርት ጠልቻለው
ካልገባኝ አንዴት እሆናለሁ
ነግሶብኝ በኔ ከከረረ
ለምን ጠላሀኸው እንዳትሉኝ
ደርሶበት ያየ እስኪ ይፍረደኝ
ጥሎብኝ.....
@kirawithpandazall


Mother እኮ ነች ከ3 ሰዓት ከፈጀ ምክር ቡሃላ
:
ቀልብ ግዛ እኔ #ምንም_የምልህ_ነገር_የለም
@kirawithpandazall


🍔ጆርዳና ሾው ላይ እኮ ነው አሁን ቀለል ያለ እራት🥘 እንሰራለን...
:
በመጀመረመያ ሁለት #የማሌዢያ_ቆስጣ በመቀጠል አንድ #የአቡ_ዳቢ_ድንች ከዛ 3 ሌትር #የአፍጋኒስታን_ዘይት
@kirawithpandazall


Khalid - Free Spirit (05.04.2019)
@kirawithpandazall





20 last posts shown.

188

subscribers
Channel statistics