💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓ትነበብ💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
❤️ውዴ ታቂያለሽ ሳላቅሽ አንቺን ማፍቀሬ ይገርመኛል አይ ፍቅር! ኡፍፍፍፍፍ ተሰቃየሁልሽ ለነገሩ በአንቺ❤️ ምክንያት መሰቃየቴ ብቻ እንኳን እድለኛ ያረገኛል፡፡
አይ ሄዎኔ እኔኮ ትገርሚኛለሽ አንቺኮ ❤️በቃ ከመሬት ስበት የፈጠንሽ ነሽ ገና አይኖችሽ አይኖቼን ከማየታቸው ምን ለፍቅር አስቸኮለሽ ❤️ቆይ ሆሆሆሆሆ ልቤን ለማድማት❤️ ምነው ፈጠንሽ ሰሞኑን ደግሞ ሀሳቤ ሀሳብ እየወለደ በጭንቀትሽ ማበዴ ነው ምን ይሻለኝ ይሆን????፡፡💘
❌ፍቅርን በፍቅር እንጂ በጉልበት ለመግዛት መሞከር ሞኝነት ነው
Join us @loveFeker