🔑#ግሩም_የሆኑ_አባባሎች🔑
👉ለልጆህ እንዴት ሀብታም መሆን እንደሚችሉ ሳይሆን እንዴት ደስተኛ መሆን እንደሚችሉ አስተምራቸው። ሲያድጉ የነገሮችን ሂሳብ ሳይሆን ዋጋ ያውቃሉ።
👉ምግብህን እንደ መድሃኒት ብላ ። አለበለዚያ መድሃኒት እንደ ምግብ ትበላለህ።
👉የሚወድህ ሰው በፍፁም አይለይህም። የሚያለያያችሁ ሺህ ምክንያት እያለም አንድ የሚያደርጋሁን አንድ ምክንያት ይፈልጋል።
👉 በሰው ልጅነትና ሰው በመሆን መካከል ሰፊ ልዩነት አለ። ይህንን ሚረዱት ግን ጥቂቶች ናቸው።
👉 ስትወለድ ሁሉምይወድሃል። ስትሞትም ሁሉም ይወድሃል።በመካከል ግን ራስህን ቻል።
👉 በፍጥነት ለመሄድ ከፈልግክ ብቻህን ተራምድ።ብዙ
ርቅት ለመጓዝ ከፈልግክ ግን ከሰዎች ጋር ተራምድ።
በአለማችን የሚገኙ 6 ምርጥ ሀኪሞች።
👉የፀሃይ ጮራ
👉እረፍት
👉የአካል ብቃት እንቅስቃሴና ምግብ
👉በራስ መተማመን
👉ጓደኞች
👉ጨረቃን ስታይ የእግዚአብሔርን ውበት ታያለህ።
👉ፀሀይን ስታይ የእግዚአብሔርን ሀይል ታያለህ። ራስህን በመስታወት ስታይ ግን የእግዚአብሔርን ምርጡን
ፍጥረት ትመለከታለህ።
በራስህ እምነት ይኑርህ።
🙏መልካም ቀን ይሁንላቹ🙏