🙌ስኬትና ውጤት ያለ እንቅስቃሴ አይገኝም ......ነብር ካልተወረወረ አይዝም፣ቀስት ካልተስፈነጠረ አያድንም፣ሰይፍ ካልተሰነዘረ አይገድልም።
ተንቀሳቀስ
አትተኛ.....ለረጅም ግዜ የተኛ ውሃ ይሸታል።
በቦታው ለዘመናት የቆየ ድንጋይ አንድ ቀን ይፈለጣል።
ሽቶ ጫን ጫን ሲሉት ነው ጥሩ የሚሸተው።
ሰንደል ሲያቃጥሉት ነው አካባቢን የሚያውደው።
የሰው ልጅም በችግሮቹ ሲደበደብ ካልሆነ ጥሩ ጠረን አይወጣውም።ያለ ጥረትም ከስኬት ጫፍ አይደርስም። ህይወትን የታገላት ነው የሚያሸንፋት። አላምን እልህ የተጋባ ነው የሚያሸንፋት።ህይወት ሩጫ ናት።የስኬት ገበያ ሁሉ ውድድር አለው።መጀመሪያ የጨሰ ነው ሆላ ብርሃን የሚወጣው።
ፈጥነህ ከመኝታህ ተነስ ተሽቀዳደም የዛሬን ውሃ እንደዛሬ ጠጣው እንደትላንት ከጠጣኸው መምረሩ አይቀርም።
አስተውል ያደረ ይበላሻል ያደረ አፋሽ ላለመሆን ፈጥነህ ቀንህን ተመስገን ብለህ ጀምር!!
መልካም ምሽት