✅ወዳጄ ሆይ በማስተዋል አዳምጥ👂👂👈
🔑🔑ዕውቀት ማለት በትንሹ ያለህን ነገር ለሌሎች ማካፈል ነውና ሐሳብህን አወያይ
🔑🔑ሰው ሲያደንቅህ ሳይሆን ሲያመሰግንህ ሊያስደስትህ ይገባል
ምስጋና ከጥሩ ስራ እና ከደግነት የመነጨ ከበጎ ተግባር የሚገኝ ውጤት ነው።
🔑🔑ሰው ሳትቀርበው በሩቁ እንዲህ ነው አትበል ተጠግተህ እየው እዳሰብከው ካልሆነ የሱ ስተት ነው።
🔑🔑ሰው የሚፈልገውን እና የሚመኘውን አግንቶ ህልሙ ተሳክቶ እንደማየት የሚስደስት ጥሩ መንገድ የለምና ለስዎች ችግር ለመፍታት እና ለመጥረግ ጥረት አርግ።
🔑🔑ሰብአዊነት ከራስህ ሰዎችን የምታስቀድምበት የጥሩነት መገለጫ መሳሪያ ነውና ተጠቀመው
🔑🔑አንድ ነገር ትርጉም የሚኖረው እና ትርጉም የሚሰጠው በቦታው ወሳኝ እና ጠቃሚ መሳጭ ሁኖ ሲገኝ ብቻ ነው
ለማንኛውም ነገር ቦታ ይኑርህ ።
🔑🔑ታማኝ ህይወት ለማግኘት ተስፋ አትቁረጥ ተስፋ መቁረጥ ድክመት ነው
🔑🔑ህይወታችን እኛ የምንመራት ይመስለናል ዳሩ ግን ህይወት የራሷ ሂደት አላት በራሷ መንገድ ራሷን ትመራለች የተፃፈ ዕድል ብቻ ትከተላለች
ያለ ምዕራፏ ሂደህ ያለ ገፆ አትግለጣት።
🔑🔑እያንዳንዴ ቀን የራሱ የሆነ ጥሩ ዕድል እና መጥፍ አጋጣሚ አለው
ፅሀይ በገባች ግዜ ተስፋህም አብሮ አይጨልም ፅሓይ እንደገባች ሁሉ ፅሓይ ትወጣለች አዲስ ቀን አለ
አዲስ ፅሓይ በወጣች ግዜ አዲስ ቀን ነውና ለራስህ አዲስ ዕድል ስጥ ከቻልከው በላይም አመቻች ።
🔑🔑ማንም ሁን ማንም በምድር ላይ ሰውን እንደ መርዳት የሚስደስት ነገር የለምና በቻልከው መንገድና መጠን በገኘህው አጋጣሚ ሰዎችን አግዘህ እለፍ።
🔑🔑ከህሊናህና ከመንፈሳዊ አማካሪህ ሳትመክር ምንም ነገር አትወስን ፤ አጥርተህ ሳትሰማ ቃል አትግባ ። መከራ ካልደረሰ በቀር ባል በሌለበት ቤት ውስጥ ከሚስቲቱ ጋር ብቻህን አትቀመጥ ።
🔑🔑 የሚበልጥህ ልኩራብህ እንዳይልህ ፣ ያነሰህ ልድረስብህ ብሎ እንዳያጠፋህ የሀብትህን ልክ እንዳታወራ ፤ በገዛ አፍህ ባንዱ ትከብራለህ ባንዱ ትቀላለህና ።
🔑🔑 በጣም በማክበርህ እንዳታመልከው ፤ በጣም በመናቅህ እንዳታዋርደው ሠው እንዳንተ መሆኑን እወቀው ።
🔑🔑 የእኔ መናገር ምን ይለውጣል? ብለህም ስህተትን አትለፍ ፤ የእኔ አስተዋፅኦ ምን ይጠቅማል ? ብለህም ስጦታህን አትጠፍ ።
🔑🔑 መልካም ቃል ከስጦታ ይበልጣልና መልካም ቃል ተናገር ፤ ማንኛውም ስጦታ ከልመና ወንበር አያስነሣም ። የተስፋ ቃል ግን እንደሚያስነሣ አውቀህ ለሰዎች የተስፋ ቃል ስጣቸው ።
🔑🔑ትምህርት ለዕውቀት ያዘጋጃል እንጂ ዕውቀትን አይጨርስም ። ዕውቀትህን የምትይዝበትን ሥነ-ሥርዓት ግን ያሳይሃል ። አእምሮህን ለማረቅ ትምህርት ፣ ሰውነትህን ለመግዛት ትዕግስት ፣ ከማንም ጋር ለመኖር ሥነ-ሥርዓት ያስፈልግሃል ። ለህሊናህ እረፍት ግን እምነት ያሻሃል ። ተከታይ ለማበጀት ደግሞ ግልጽ መሆንና ታማኝነት ግድ ይልሃል ።
🔑🔑 አንተው እውነትን ጠልተሃት ዘመኑ እውነትን ጠልቷል አትበል ። ዘመን እኔና አንተ ነን ፤ በራሱ ክፉና ደግ የሆነ ዘመን የለም ።
⚠️ መልካም ምክር ብትሰማ ሕይወት ቀላል ይሆንልሃል ። ትክክለኛም ውሳኔ ከመልካም ምክር ነውና..!!
መልካም ምሽት!!