🥀እያስጠላናቸውና እየሰለቸናቸውም የማይርቁን ሰዎች አሉ ከእነርሱ መካከል ለአንዳንዶቻቸው እንደ አማራጫቸው ነን "ባጣ ቆየኝ" እንደሚባለው
………ለአንዳንዶቹ ደግሞ ጥቅሞቻቸው ነን። እነርሱ በሚስጥር በጥንቃቄ ብዙ ሰዎች ጋርም ይወዳጃሉ እንደ አማራጭ የሚጠቀሙን ሰዎች የተሻለ የሚስማማቸው ሰው ሲያገኙ ከሰው አሳንሰውን ጥለውን ይሄዳሉ እያስጠላናቸውም ለጥቅም የቀረቡን ደግሞ:- እነርሱን የመጥቀም አቅም ስናጣ ጥለውን ይሄዳሉ። እነዚህ እያስጠላናቸውና እየሰለቸናቸውም ከኛ የማይለዮት ሰዎች አስመሳይነታቸው ከባድ ነው።
በጣም ጨዋ መስለው ይቀርቡናል እንደ ህፃን ልጅ ምንም ማያውቁ እና ንፁህ መስለው ይቀርቡናል ከእኛ ጋር እያሉ የእውነት እነርሱን ለማወቅ ከባድ ነው ጥለውን ሲሄዱ ብቻ ነው። ማንነታቸውንና ክፋታቸውን የምረዳው አደገኛ አስመሳዮች ናቸው🥀