😥ደብዳቤ እንዴት መፃፍ እንዳለበት ጠለቅ ያለ እውቀት የለኝም። በቃ ዛሬ ግን ሀያሉ ፍቅርሽ ሲበረታብኝ ነው ብዕሬን ያነሳውት።
ውዴ ለምንድነው ፍርሀት ፍርሀት ሚለኝ? በቃ ሰማይና ምድርን በፈጠረ በፈጣሪ ስም የፍቅር ሰላምታዬን ካለሽበት ይድረስልኝ መተንፈስን እንደመኖር ቆጥሬ ያንቺን የፍቅር ትዝታ በልቤ ሰንቄ ይኧው ዛሬም ልቤ በተስፋ ይጠብቅሻል።
የኔ ውድ ለጊዜው ብንለያይም በፈጣሪ ፍቃድ በቅርቡ እንገናኛለን ብዬ አምናለሁ😔