мαнмυ∂ օբբícíαl ©


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: Blogs


አላማዬ በአሏህ ፍቃድ ለዲኔ ለፍቼ ጀነተል ፊርደውስን መውረስ ነው።
Instagram 👉 instagram.com/mahmudkasaofficial
YouTube 👉 youtube.com/mahmudkasaofficial
Twitter 👉 twitter.com/mahmud_kasa
For Any Comment 👉 t.me/Hamilel_Quran

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
Blogs
Statistics
Posts filter


Mezamir Nasheed መዛሚር ነሺድ
YouTube.com/c/mezamirnasheed
https://t.me/mezamirnasheed


Forward from: 🎤 የሙስሊሞች ድምፅ 🎙️
عَنْ أَنَسِ بْنِ مَالِكٍ، أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم قَالَ:

[ إِذَا خَرَجَ الرَّجُلُ مِنْ بَيْتِهِ فَقَالَ »بِسْمِ اللَّهِ تَوَكَّلْتُ عَلَى اللَّهِ، لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إِلَّا بِاللَّهِ«-قال- يُقَالُ حِينَئِذٍ: هُدِيتَ، وَكُفِيتَ، وَوُقِيتَ، فَتَتَنَحَّى لَهُ الشَّيَاطِينُ، فَيَقُولُ لَهُ شَيْطَانٌ آخَرُ: كَيْفَ لَكَ بِرَجُلٍ قَدْ هُدِيَ وَكُفِيَ وَوُقِيَ؟]

📚(رواه أبو داود)

ከአነስ ቢን ማሊክ (አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና)እንደተወራው ነቢዩﷺ እንዲህ አሉ:-

[ አንድ ሰው ከቤቱ ሲወጣ «በአላህ ስም፤ በአላህ ላይ እመካለሁ፤ ከአላህ ውጭ ብልሃትም ኃይልም የለም።» ያለ ሰው፤ የዚህን ጊዜ ለርሱ :- «ቀጥተኛውን መንገድ ተመራህ፤ ተብቃቃህ፤ ከመጠፎ ተጠበቅክ።» ይባለዋል። ሸይጧን ከርሱ ይርቃል። ሌላኛው ሸይጧንም:- የተቀናን፤ የተብቃቃን እና የተጠበቀን ሰው ለመጉዳት እንዴት መንገድ ታገኛለህ?(አታገኝም።)ይለዋል።]

📚 አቡዳውድ ዘግበውታል።
________________________

💟ተወዳዳሪ
👤️ Jemal hasen
𝐂𝐨𝐝𝐞 53

𝐏𝐥𝐳𝐳𝐳𝐳𝐳..ሼር አድርጉልኝ🙏🙏

👇 በዉድድሩ መሳተፍ ለምትፈልጉ👇
👇👇👇
𝐉𝐨𝐢𝐧 🌸 @Dinel_Islam_Tube
𝐉𝐨𝐢𝐧 🌸 @Dinel_Islam_Tube


Watch "ሩዋንዳ ዶክተራችንን ነጠቀችን | | ታታሪዋ ዶ/ር ሞሚና ሙሀመድ || Diligent Dr. Momina Mohammed" on YouTube
https://youtu.be/329uDxB-rb0








Watch "አለምን ያዳረሰዉ የኤርጡግሩል ትንሣኤ || Best And Popular Episode In The World Dirilus Ertugrul" on YouTube
https://youtu.be/hlqkiZp2Fqg


. 📚(( سورة الكهف ))

የሱረቱል ካህፍ ትሩፋቶችን የሚጠቅሱ ሀዲሶች:

1 - قَالَ رَسُولُ اللَّه ﷺ : (( مَنْ حَفِظَ عَشْرَ آيَاتٍ مِنْ أَوَّلِ سُورَةِ الْكَهْفِ عُصِمَ مِنَ
الدَّجَّالِ ))
1,የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል: "የሱረቱል ካህፍ የመጀመሪያዎቹ አስር አንቀፆችን የሀፈዘ ሰው ከደጃል ተጠብቋል ።"

📚 صحيح مسلم - رقم : (809)

3 - قَالَ رَسُولُ اللَّه ﷺ : (( مَن قرأَ سورةَ الكَهْفِ كانت لهُ نورًا يومَ القيامةِ مِن مقامِه إلى مكَّةَ ، ومَن قرأ عشرَ آياتٍ مِن آخرِها ثمَّ خرجَ الدَّجالُ لَم يضرَّهُ ،،،، ))

- የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል: "ሱረቱል ካህፍን የቀራ የውመል ቂያማ ኑር ትሆንለታለች ።በቆመበትና በመካ መካከል ባለው ርቀት ልክ ። ከሱራውም የመጨራሻ አስር አያዎችን የቀራ ከዛም ደጃል ቢወጣ እንኳ ሊጎዳው አይችልም ።"

👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح الترغيب - رقم : (225)

- قَالَ رَسُولُ اللَّه ﷺ : (( من قرأ سورةَ الكهفِ ليلةَ الجمعةِ ، أضاء له من النورِ ما بينه وبين البيتِ العتيقِ ))
, የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል: " በጁምአ ለሊት ሱረቱል ካህፍን የቀራ በቀራበት ቤትና በበይተል አቲቅ መካከል ኑር ያበራል ።"

👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح الترغيب - رقم : (736)

- قَالَ رَسُولُ اللَّه ﷺ : (( من قرأ سورةَ الكهفِ في يومِ الجمعةِ أضاء له من النورِ ما بين الجمُعَتَين ))
5, የአላህ መልዕክተኛﷺ እንዲህ ብለዋል: "በጁምአ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ በቀራበት ጁምአና በቀጣዩ ጁምአ መካከል ኑር ያካብበዋል ።"
👈🏽 صححه الألباني في
📚 صحيح الترغيب - رقم : (736)






▪️ጁሙዓ ነው ፤ ሰለዋት እናብዛ

🔻የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ ይላሉ ፦ [ በኔ ላይ አንድ ሰለዋትን ያወረደ ሰው ፤ አላህ በሱ ላይ አስር ሰለዋትን ያወርድበታል። ]
💌. (ሙስሊም ዘግቦታል).
____
اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد.
🌹. @mahmudkasaofficial
🌻. @mahmudkasaofficial
🦋............🌹🍃..........🦋


💕ቁርኣን ስትቀርበው ይበልጥ ላንተ ቅርብህ ይሆናል በውስጥህ ያለን ጭንቀት አስወግዶ ልብህን በደስታ ሀሴት ይሞላል

🌸አንተ ትንሽ ስትሸሸው እሱ ይበልጥ
ይርቅሃል በቃልህ የሀፈዝከው እንኳን
አንቀፅ ይጠፋብሃል

🌹ቁርኣን ማለት የህይወት ማጣፈጫ
ቅመማችንና መመሪያችን ነው ከሱ
ከራቅን መውደቂያችን አስፈሪ ቦታ ላይ
ነው።

🌹ጓዳኛዬ ሆይ! በሁለቱም አለም
የሚጠቅምህ ጓደኛ ከፈለክ ከቁርኣን
ጋር ተጎዳኝ

📐::::::::Telegram::::::::::::📐

t.me/mahmudkasaofficial




😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ሽልማት ያለው ጥያቄ ይሄን Voice አዳምጣችሁ እናንተ በድጋሚ ሪከርድ አድርጋቹ ላኩ። ቀድመዉ ለላኩ 5 ሰዎች ሽልማት አዘጋጅተናል።

t.me/Hamilel_Quran


📌:::::::::ሀያእ ምንድነው??::::::::⁉️



☞ሀያእ የሚለው ቃል ሀያት ከሚለው የመጣ ሲሆን #ትርጉሙም ሂወት ማለት ነው። #ሀያእ ብዙ ነገሮችን በውስጡ ይዟል ፤ ማፈርን ፣መተናነስን፣አይናፋርነትን ወዘተ።

❥በኢስላም #ሀያእ ትልቅ ቦታ አለው። ምክንያቱም ሀያእ ሰዎች አላህን እንዲታዘዙና ከዋልጌነት እንዲርቁ ከሚያደርጋቸው ነገሮች ዘንዱ ስለሆነ ነው ።

በበይሀቂ እንደተዘገበው አብደላህ በዘገቡት ሀዶስ ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም " በእርግጥ ሀያእ እና ኢማን ጓደኛሞች ናቸው ። አንደኛው ከሂደ ሌላኛውም ይጠፋል።" ብለዋል ። በሌላም ሀዲስ " ሀያእ ከኢማን ነው " ማለታቸው በቡኻሪ ተዘግባል ።

ነገር ግን በዚህ ዘመን ሀያእ ያለው ሰው እጅግ መንምኗል ። አይናፋርነትና መተናነስ እንደሞኝነት ተቆጥሯል። ሙስሌሞች አጅነብዮችን ያለ ምንም ሀፍረት ማውራትና መቆለማመጥ ጀምረዋል። የአላህ እይታ ተረስቶ ጅንጀና ተፋፍሟል ። ሙስሊም ሴት አደባባይ ራሷን አውጥታለች ። ሀያእ ሳይኖር ኢማን አለን እየተባለ መቀለዱ እጅግ በዛ። ሴቶች አላህ ከሰጣቸው ውበት ትልቁ ሀያእ ጠፍቶ አርቴፍሻል ሆናለች ።


✍ሀያእ ውበትና ኢማንን መጎናፀፍ ከፈለግሽ አካልሽን ብቻ ሳይሆን ድፍረትሽንም ጋርጅው ። አይናፋር ሁኚ ያ ነው ውበት በሜካፕ መጨማለቅ ሳይሆን ። ኒቃብ ለብሰሽ ያላህን ድምበር ምጥሺ ከሆነ ሀያእ የለሽም እወቂ ። ፎቶ ምትፓስቺ ውዴ ኢማን በውስጥ ነው አትበይ ሀያእ ሳይኖር ኢማን የለምና ።


እኛ ግን ትልቅ ሀያእ አለን አው የአላህን ህግ ለመተግበር እናፍራለን ። ፂም ማሳደግና ኮፍያ መልበስ እንደሙስሊም መታወቅ ያሳፍረናል። አው እኛ ሀያእ አለን ሳንቀባባ መውጣት ልብሳችንን እየቀያየርስ ካልወጣን እናፍራለን ። ዝነኛ እና ታዋቂ ሰው አለመጨበጥን እናፍራለን ። ሱብሀነላህ ሀያእ በሚያስፈልገን ቦታ ግን የለንም ባላቶኒ ካልተቆረጥን ሱና ከጠበቅን እናፍራለን ። ለምን ጎበዝ? ??


ከወንጀል ሀያእ እናድርግ አላህን ከሚያስቆጣ ነገር እንፈር ። ይህን ሳንቀይር አላህ በኛላይ ያለውን ችግር አይቀይርም ።


✍የወንድ ልጅም ውበቱ ሀያእ ማድረጉ ነው።👌👌#pless!! #Sheer

📐:::::::::Telegram::::::::📐

t.me/mahmudkasaofficial
t.me/mahmudkasaofficial




Forward from: ሀያ ኢስላማዊ ቻይናል ☞Haya Islamic channel❥
"በዚች ምድር ላይ እንደ ረሱል ﷺ ያፈቀረ እንደሳቸውም የተፈቀረ የለም።

ወደፊትም አይኖርም!👌
ሰሉ አለ ነቢ አላሁመ ሰሊ🌹 ወሰሊም አላ ነቢይና ሙሀመድﷺ

መልካም ጁምዓ🌹🌹🌹

https://t.me/joinchat/AAAAAEqjOpL29z26jM0L-g


💌:::::ከአላህ የራቀ ልብ:::::💌

በህይወቱ ውስጥ እርካታን በፍፁም አያገኝም ።

☞ህይወት አላህን በእውነት ከልቡ
ለወደደው ናት ። 👌

@mahmudkasaofficial
@mahmudkasaofficial




Forward from: አርጡግሩል
😍 አሰላሙዐለይኩም 😍

የምስራች ለ አርጡግሩል ፊልም ተከታታዮች እነሆ የካይ አርማ ያለበትን #ቲቸርት እና #ኮፍያ በአሪፍ ዋጋ አዘጋጅተናል። ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ቅናሽ ስለሆነ እንዳያመልጥዎ!!!

ለበለጠ መረጃ > +251991590840

ወይንም > https://t.me/Fannaan

20 last posts shown.

592

subscribers
Channel statistics