Forward from: ✞ የመዝሙር ግጥሞች ✞
ነገ ❶❾ ገብርኤል አባቴ ❣️
................💗...................
................💗...................
የአምላክ ቸርነቱ ፈቃዱ ሲሆን
ጨለማው ተገፎ ሲወጣ ብርሃን
መድኃኒት ሲመጣ ሰይጣን እንደ አፈረ
የዜናው አብሳሪ ገብርኤል ነበረ
✝️ አብሳሪው መልአክ ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ነገር ይጠብቀን።