🛑ማንቺስተር ዪናይትድ ET ™🇪🇹🛑


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


#🔴ማንቸስተር ዬናይትድ ET🇪🇹በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት !
------------------------
➠| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
➠| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
➠| የዝውውር ዜናዎች
➠|የጎል ቻናላች = https://t.me/GOAL_CHANNEL1
➠|የመወያያ ግሩፓችን = https://t.me/man_united33

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter


ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከፖግባ ፖስት ስር የሰጠው ኮሜንት 👀

"Beast mode activated 🔥"

@man_united332 @man_united332


የሩበን አሞሪ ፍላጎት 😉

@man_united332 @man_united332


የአለን ሺረር የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ የሳምንቱ ምርጥ 11 ተጫዋቾች እና የሳምንቱ ምርጥ አሰልጣኝ ...

Brunooooo. 😍

@man_united332 @man_united332


ዴንማርክ ለመጭው የሀገራት ጨዋታ ስብስቧን ይፉ ስታደርግ ከክለባችን ፖትሪክ ዶርጉ፣ ክርስቲያን ኤሪክሰን እና ራስመስ ሆይሉንድ ጥሪ ተደርጎላቸዋል።

@man_united332 @man_united332


🗣 ሰር ጂም ራትክሊፍ

"በዚህ ክረምት ከምንገዛቸውን ተጫዋቾች ይልቅ ፤ በውሰት ያሉትን መመለስ ላይ አናቶኩራለን ።"

"አንቶኒን፣ ራሽፎርድ ፣ ሳንቾን ወደ ዩናይትድ ይመለሳሉ ።"

@man_united332 @man_united332


ሰር ጂም ራትክሊፍ 🗣

" አሰልጣኛችን ሩበን አሞሪም ካለው ስኳድ አንፃር ጥሩ እየሰራ ነው ፣ ጥሩ ጎበዝ ወጣት አሰልጣኝ ነው እኛም እኛ ጋር ለረጅም ጊዜ እንደሚቆይ ተስፋ አለኝ "

@man_united332 @man_united332


ሰር ጂም ራትክሊፍ 🗣

" እቅዳችን ማን ዩናይትድን በ ሪያል ማድሪድ ደረጃ ላይ እንዲገኝ ማድረግ ነው "

@man_united332 @man_united332


በነገራችን ላይ ኦልድ ትራፎርድ አይፈርስም በዛው ላይ ነው ስታድየሙ የሚሰራው
@man_united332 @man_united332


#BREAKING

ክለባችን ማንችስተር ዩናይትድ አዲስ 100,000 መቀመጫ ያለው ስታዲየም ሊገነባ መሆኑን በይፋ አስታውቋል።

*ከላይ ምስሉን ያያዝኩላችሁ ይፋ የተደረገ የስታድየሙ የመጀመሪያ ንድፈ-ሃሳብ ( ካርታና ፕላን ) ነው።

@man_united332 @man_united332


ቀጣይ ጨዋታ [ Next Match ]

የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ! 🇪🇺

🔴 ማንችስተር ዩናይትድ VS ሪያል ሶሴዳድ 🔵

📆 ሀሙስ መጋቢት 4

⏰ ምሽት 05:00

🏟 ኦልትራፎርድ ስቴዲየም 


ድል ለውዱ ክለባችን ! ❤

@man_united332 @man_united332


ፖግባ በይፋ የመጫወት ፍቃድ አገኘ !!

ፈረንሳያዊው የክለባችን የቀድሞ አማካይ ፖል ፖግባ እግር ኳስ ዳግም እንዲጫወት ፍቃድ አግኝቷል።

ተጨዋቹ ከአበረታች ንጥረ ነገር በተያያዘ ላለፉት አራት ወራት ከእግር ኳስ ስፖርት ታግዶ እንደነበር የሚታወስ ነው።

አሁን ላይ ተጨዋቹ የአራት ወራት እግዱን በይፋ ያጠናቀቀ ሲሆን ዳግም እግር ኳስን መጫወት እንደሚችልም ተገልጿል።

ተጨዋቹ በአሁኑ ሰአት ከኮንትራት ነፃ ሆኖ የሚገኝ ሲሆን ክለባችንም አማካዩን ዳግም በአጭር ጊዜ ውል የማስፈረም ፍላጎት እንዳለው በተደጋጋሚ ሲገለፅ ቆይቷል።

@man_united332 @man_united332


በእለተ እሁድ ከአርሰናል ጋር በነበረው ጨዋታ ጉዳት ያስተናገደው ሌኒ ዮሮ ምንም እንኳ የጉዳት መጠኑ ባይገለፅም የሐሙሱ የዩሮፓ ሊግ ጨዋታ ግን እንደሚያመልጠው ተዘግቧል።

@man_united332 @man_united332


ማንችስተር ዩናይትድ በአዲስ ስታዲየም ??

➺ ማንችስተር ዩናይትዶች አዲስ 100,000 ሰዎችን መያዝ የሚችል አዲስ ስታዲየም ለመገንባት ምርጫቸው ሊሆን እንደሚችል ተሰምቷል።

➺ ማንችስተር ዩናይትዶችም አሁን የሚጠቀሙበትን ኦልትራፎርድ ስታዲየም ከማሳደስ ይልቅ አዲስ 100ሺህ መቀመጫዎች ያሉትን ስታዲየም መገንባትን ምርጫቸው ያደርጋሉ

➺ ማንችስተር ዩናይትዶች ውሳኔያቸውንም በዛሬው እለት ያሳውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል

ምንጭ ፡ Laurie Whitwell | The Athletic

@man_united332 @man_united332


በመጥፎ ግዚያቶች ዉስጥ ሳይበላሽ እየቀጠለ የሚገኘዉ ድንቅ ቁጥር

@man_united332 @man_united332


ከቃል በላይ ስራ ይናገራል!

@man_united332 @man_united332


ሶስተኛው ተጨዋች ሆኗል !!

ፖርቱጋላዊው አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ባለፉት ሶስት የውድድር አመታት በፕሪሚየር ሊጉ ከ25 በላይ ቀጥተኛ የግብ ተሳትፎዎችን ማስመዝገብ ችሏል።

ከብሩኖ በተጨማሪ ባለፉት ሶስት የውድድር አመታት በሊጉ ይሄን ያክል የግብ ተሳትፎዎቹን ያስመዘገቡት ብቸኞቹ ተጨዋቾች ሞሀመድ ሳላህ እና ኤርሊንግ ሀላንድ ናቸው።

@man_united332 @man_united332


ፆመኛ ሁኖ እነዛን ሁላ ሩጫ እናም ያን ሁላ space ሲያካልል ተስተውሏል...በተጨማሪም ዛሬ ከ ጋርናቾ ጋር ጥሩ የሁለትዮሽ እንቅስቃሴን ሲያስመለክተን ነበር ።

ማዙ ታታሪ የሆነ ተጫዋች...! ❤️

@man_united332 @man_united332


📊 ብሩኖ ፈርናንዴዝ በዚህ ሲዝን በፕሪምየር ሊጉ ከአንድ ጊዜ በላይ ከቆመ ኳስ ጎል ያስቆጠረ ብቸኛው ተጫዋች ነው።

@man_united332 @man_united332


እሺ አሁን ደግሞ ስለብቃቱ ቁጥሮች አስረግጠው ስለመሰከሩለትና የተቃራኒ ቡድን ደጋፊዎችን ሳይቀር ለሚያስጨበጭበው ብሩኖ ሚጌል ፈርናንዴዝ ክብር እንሰጣለን!!

❤️300 Like ያንሰዋል

@man_united332 @man_united332


በአሁኑ ሰአት የፕሪምየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ይሄን ይመስላል !!

@man_united332 @man_united332

20 last posts shown.