"...ሰው በልቡ የሚያስበውን ማወቅ ቢቻል ስንት የሚሰበር ቃል ሳይባል በቀረ ነበረ?
✅️ ...አናውቀውም እንጂ ሁላችንም በሆነ ፣በሆነ መልኩ ሁሉንም ነን። የሚጥለን ይለያያል እንጂ ሁላችንም እንወድቃለን።
✅️ የምንወደው ይለያያል እንጂ ሁላችንም እንወዳለን።እንስታለን። ሰው ሲፈርድ በሰው ገላ ውስጥ ያለ እራሱ ላይ ይፈርዳል።
ዛሬ ልቡ የበደለና እጁ በደም ጎርፍ የታጠበ ጎልማሳ ነፍሰ ገዳይ ፣ ምንአልባትም ከዛሬ አርባ ዓመት በፊት "የማነው ቆንጆ?" ብለን የሳምነው ምስኪን ሕፃን ነበር። በእጁ የሰው ጉሮሮ መፈጥረቅን ማን አስተማረው? የኮልት ሽጉጥ ቃታ መሳብን ማን አስለመደው?"

ሀገር ያጣ ሞት