በአማራ ክልል የ2016 ዓ.ም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፍ ሆኗል።
በክልሉ የ6ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከወሰዱ 132,225 ተማሪዎች መካከል 97,859 (74.1%) ተማሪዎች የማለፊያ 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት እንዳስመዝገቡ የክልሉ ትሞህርት ቢሮ አሳውቋል።
በተመሳሳይ የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ከወሰዱ 150,928 ተማሪዎች መካከል 84,522 (56%) ተማሪዎች የማለፊያ 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት ማስመዝገባቸው ተገልጿል።
በክልሉ 82 አይነ ስውር የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ለፈተና ተቀምጠው 80 ተማሪዎች (95.18%) የማለፊያ 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ሲሆን፤ ፈተናውን ከወሰዱ 148 የ8ኛ ክፍል አይነስውር ተማሪዎች መካከል 105 (70.94%) ተማሪዎች 50% እና ከዚያ በላይ ውጤት አስመዝግበዋል።
ውጤት ለማየት 👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች፦
https://amhara.ministry.et/#/result
ውጤት ለማየት 👉 ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች፦
https://amhara6.ministry.et/#/result
በተጨማሪ በቴሌግራም ቦት ለማየት፦
@emacs_ministry_result_qmt_bot
ማንኛውም ከውጤት ጋር የተያያዘ ቅሬታ ለማቅረብ፦
👉 ለ8ኛ ክፍል ተፈታኞች፦
https://amhara.ministry.et/#/complaint
👉 ለ6ኛ ክፍል ተፈታኞች፦
https://amhara6.ministry.et/#/complaint
📌Share&forward📌
📌Join📌
👇👇👇
💯 @merejamnch 💯