ቀልድ ብቻ™😁


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic


╔╦╦═╦╔╦═╦═╦═╗
እንኳን ደህና መጡ
╚══╩═╩═╩╩╩╩═
በዝህ ቻናል
የ ናፍቆት ጥቅሶች 😢
የ ህይወት ጥቅሶች ✨
የ ብቸኝነት ጥቅሶች 💔
የምታገኙበት ነው
ለ𝑻𝒈 𝑷𝒓𝒐𝒇𝒊𝒍𝒆🖼️,ሁሉም አንድ ላይ ምታገኙበት
የወደዱትን ለወዳጆዎ 𝑺𝒉𝒂𝒓𝒆 ያድርጉ
➣for any promotion and
Advertising @OpenWaver

Related channels  |  Similar channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Statistics
Posts filter








ፎቶዋቹ  ባማረ መልኩ #edit እንዲደረግ ከፈለጋቹ
    በዚ አናግሩን👉
               

 @OpenWaver      
      


🗣ሲፋቀሩ

👱‍♂እሱ

አለምን በሙሉ ለብቻዬ ዞርኩኝ
ያንቺን አይነት ቆንጆ ፈልጌ አጣሁኝ😇

👱‍♂እሷ

ወንድ ነኝ እያለ ከሚያወራው ሙሉ
አንተ ትለያለህ ካየኋቸው ሁሉ🤤

🗣ሲጣሉ

👱‍♂እሱ

እንደው በምድር ላይ ብቻሽን ብትቀሪ
ዞሬም አላይሽም ብቻሽን ብታድሪ 😎

👱‍♀እሷ

ለምዶብኝ ነው እንጂ እንዲያው ስግደረደር
ከአንተ የሚበልጡ ስንት አይቼ ነበር 😩

😂😂😂

ለብቻ መሳቅ ክልክል ነው ላይክ እና ሼር ይደረግ!!!!😉😌


በሬድዮ  የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች

👨‍🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል

👱‍♀k ነኝ

👨‍🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን

👱‍♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው

👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው

👱‍♀ለ M

👨‍🦳ሙሉ ስሙስ

👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው

👨‍🦳እሽ ከየት ነው

👱‍♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀኝ

👨‍🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ

👱‍♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው

👨‍🦳እንዴ እሽ አንቺ ዉደድሽው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ

👱‍♀ማ ሙባረክ !?😳 እኔ ከድጃን እንደሚወድ ድፍን የስልጤ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐
🤷‍♂🤷‍♂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂


መላጣ ሰው ግን ታድሎ!ፀጉሩን ለመታጠብ ውሃ አይፈጅም,በቃ በእርጥብ ፎጣ ወልወል ወልወል ማድረግ ነው።🙈😁


የሆነ ህፃን ልጅ እንዲተኛ አደረጉት ና ቤተሰቦቹ

5 ደቂቃ ቆይቶ

ልጁ: "ዳድ"

አባት: በንዴት ድምፅ" ምነው"  ይለዋል

ልጁ:" ውሀ ጠምቶኛል,  የሚጣ ውሀ ይዘህልኝ ና"

አባት: "አይቻልም,  ሰዐትህን አስልፈሀል"

አሁንም ልጁ ከ 5 ደቂቃ በሁዋላ ይመጣና

ልጁ: "ዳ....ድ"

አባት: በንዴት ድምፅ " ምነው"  ይለዋል

ልጁ:" ውሀ ጠምቶኛል,  የሚጣ ውሀ ይዘህልኝ ና"

አባት: "ነገርኩህ አይደል እንዴ አይቻልም, ካሁን በሁዋላ ከጠየክ እገርፍሀለው"

ለሶስተኛ ጊዜ አሁንም ልጁ ከ 5 ደቂቃ በሁዋላ ይመጣና

ልጁ: "ዳድ"

አባት: በንዴት ድምፅ " ምነው"  ይለዋል

ልጁ: "ልትገርፈኝ ስትመጣ , የሚጠጣ ውሀ ይዘህልኝ ና " ብሎት ወደ መኝታው

አባት:😤😤😡😡😡😡😡

አዝግ ልጅ እንደኛ ☝🤣🤣🤣🤣🤣


ለብቻ መሳቅ ክልክል ነው ላይክ እና ሼር እንዳይረሳ!!😉


A Perfect Man የሚያደርጋቸው10 ነገሮች

1. ማለዳ 11 ሰአት የሚነሳ
2. የሚፀልይ
3. አልጋውን የሚያነጥፍ
4. ክፍሉን የሚያፀዳ
5. በቅንነት የሚሰራ
6. አልኮል የማይጠጣ
7. መፀሀፍ የሚያነብ
8. ቀጠሮ አክባሪ
9. የምግብ ሰአቱን የማያዛባ
10. በጊዜ የሚተኛ
ጥያቄው ግን እንደዚህ አይነት ሰው የት የሚገኝ ይመስላችኋል ?
.
.
.
.
እስር ቤት😒😂😂


እስኪ እቺን ላይፍ ያሳለፈ ..? 😁

👱፦ Hi
👩፦ Hi
👱፦ Alesh
👩፦ Alew
👱፦ Nurilegn
👩፦ Amen um
👱፦ Amen welo
👩፦ Arif nber ugas
👱፦Endezaw

ከዛ ወሬ ያልቃል ዝም ጭጭ..😅🤣🤣🤣


Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️😂
   
    ✨
#share & #like


Fun facts..;)

1. "እውነት ለመናገር" ተብሎ የሚጀምሩ ሃሳቦች ሁሉ እውነት አይደሉም

2. አብዛኛው ወንድ ልጅ ከእናቱ ቀድሞ መሞት ይፈልጋል 😍😍😍

3. ኳስ የማያዩ ሰዎች ብዙ ግዜ ቀልድ አይገባቸውም 😂😂

4. የፈረንጅ ዘፈን መስማት እርድና ነው ብሎ መስማት ፋርነት ነው,

5. instagram ይልቅ facebook የበለጠ ያዝናናል,

6. ራሱን የሚንከባከብ ወንድ ሴታ ሴት አያስብለውም 😎😎

7. በባስ መሄድን መጥላት ጢባር አይደለም  👏


★ ስልጣን ነክ የሰው ስሞች
– መኮነን
– መኳንንት
– ንጉሴ
– መንግስቱ
– ሹመቴ
– በየነ
– ልዑል፣
★ ሽብር ነክ የሰው ስሞች
– አስጨናቂ
– ሽብሩ
– አደፍርስ
– እርገጤ
– አናውጤ፣
★ ማእድን ነክ የሰው ስሞች
– ወርቁ
– ወርቅነሽ
– አልማዝ
– ብርነሽ
– ብሩ
– ጌጡ
– ጌጤነሽ፣
★ ትእዛዝ ነክ የሰው ስሞች
– ግዛቸው
– በላቸው
– ቻላቸው
– አንዳርጋቸው
– አውላቸው
– ያየህ ይራድ
– አይተንፍሱ፣
★ ስፋት ነክ የሰው ስሞች
– አሰፋ
– አሰፉ
– አስፋው
– ሰፊነሽ
– ሰፊው
– አሰፌ
– አሰፋሽ

😭😂😂😂

part 4 እንዲቀጥል  👍


🗣ሲፋቀሩ

👱‍♂እሱ

አለምን በሙሉ ለብቻዬ ዞርኩኝ
ያንቺን አይነት ቆንጆ ፈልጌ አጣሁኝ😇

👱‍♂እሷ

ወንድ ነኝ እያለ ከሚያወራው ሙሉ
አንተ ትለያለህ ካየኋቸው ሁሉ🤤

🗣ሲጣሉ

👱‍♂እሱ

እንደው በምድር ላይ ብቻሽን ብትቀሪ
ዞሬም አላይሽም ብቻሽን ብታድሪ 😎

👱‍♀እሷ

ለምዶብኝ ነው እንጂ እንዲያው ስግደረደር
ከአንተ የሚበልጡ ስንት አይቼ ነበር 😩

😂😂😂

ለብቻ መሳቅ ክልክል ነው ላይክ እና ሼር ይደረግ!!!!😉😌


እናትህ ምግብ አቅርባልህ መብላት እንደጀመርክ
👵ምን ሆነህ ነው እንደ በሽተኛ ቀሰስ እያልክ የምትበላው? እንደ ወጣት ጎረስ ጎረስ አታደርግም እንዴ? ወይ ካመመህ ተናገር!

🙎‍♂️ ሀዬ mama! ከዛ  እንደ ወጣት ስትበላ

👵 ኧረ ደግሞ ከመቼ ወዲህ ነው ሁለት ጉንጭህን ወጥረህ መብላት የጀመርከው? ሰው ቤትም ስትሄድ እንደዚህ  ብላ እና አሳዳጊ የበደለው እያልክ አሰድበኛ  አ ህ ያ....

🙎‍♂️ እሺ ብለህ በአንድ ጉንጭህ ስታደርገው

👵 የፈጣሪ ያለህ ተርዚና አያያዝ! አን በክት ጫት ትቅማለህ አይደል? ድሮም እጠረጥርህ ነበር እኮ .... 😂😂😂😂


በሬድዮ  የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች

👨‍🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል

👱‍♀k ነኝ

👨‍🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን

👱‍♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው

👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው

👱‍♀ለ M

👨‍🦳ሙሉ ስሙስ

👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው

👨‍🦳እሽ ከየት ነው

👱‍♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀኝ

👨‍🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ

👱‍♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው

👨‍🦳እንዴ እሽ አንቺ ዉደድሽው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ

👱‍♀ማ ሙባረክ !?😳 እኔ ከድጃን እንደሚወድ ድፍን የስልጤ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐
🤷‍♂🤷‍♂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂


መንግሥቱ ሀይለማርያም ፣አንድ አዳራሽ ውስጥ ጋዜጣዊ መግለጫ በመስጠት ላይ እንዳለ ጋዜጣዊ መግለጫው የሚሰማበት አዳራሽ ውስጥ አንድ ሰው #አስነጠሰ፡፡

መንግሥቱ ሀይለማርያም ማስታወሻ ማንበቡን ትቶ፤ ቀና አለና😡😡፡- ‹‹አሁን ያስነጠሰው ማን ነው?›› ሲል ጠየቀ፡፡  ማንም መልስ አልሰጠም፡ ፀጥ ፀጥ ሆነ፡፡

        ‹‹ማነው ያስነጠሰው ተናገሩ?›› 😡😡

አሁንም መልስ የለም፡፡ መንግሥቱ ሀይለማርያም ወደ ግል ጠባቂዎቹ ዞሮ፤‹‹ከአዳራሹ የመጨረሻ ረድፍ የተቀመጡትን ሰዎች አስወጡና ረሽኑልኝ!›› አለ፡፡

    
#ጠባቂዎቹ_የታዘዙትን_ፈፀሙ፡፡💀💀💀

መንግሥቱ ሀይለማርያም፤ ‹‹አሁንስ አታወጡም?” አለ

ሰው ፀጥ አለ፡፡ መንግስቱ ወደ ጠባቂዎቹ ዞሮ፤ “ከኋለኛው መስመር አንድ ረድፍ አውጥታችሁ ረሽኑ›› አለና አዘዘ፡፡

ትዕዛዙ ተፈጸመ ለሦስተኛ ጊዜ፤“አሁንስ ያስነጠሰውን ሰው አታወጡም?” ሲል ጠየቀ፡፡

       ይሄኔ አንድ ሰው እጁን አውጥቶ፤
              “
#እኔ_ነኝ_ያስነጠስኩት

           መንግሥቱ ሀይለማርያም፤

                    “ይማርህ!” 😟

😂😆🤣


የመርሳት ችግር ያለበት ጀለስ ሚስቱን Surprise 😱 ለማድረግ "ጨፍኚ " ብሏት ከዛ Surpriseዙን ረስቶት "እኔን ላለማየት ነው የጨፈንሽው" ብሎ ከቤት አባረራት 😯


አሁን ማባረሩን ረስቶ "የት ሄዳ ነው❓" ብሎ እየፈለጋት ነው 😂😂😂

#LIKE ማንን ገደለ 😁


ዛሬ ኤርፖርት አካባቢ አንድ ቻይናዊ ከሚስቱ ጋር በከባዱ ይጨቃጨቃል….
‹‹ኮንቾሰረዮ›› አላት

እሷም ‹‹ ሲኮታኪኒሺ ›› ብላ መለሰችለት

ባልየው በንዴት ተቆጥቶ ‹‹ ቶካንጂ ሮካዮ ቸኦሺኒ›› አላት

እሷም ስቅስቅ ብላ እያለቀሰች
‹‹ ኒኪ ሳቺያኦሲ ›› አለችው በሐዘኔታ

ከዛ ባልየው ባለ በሌለ ኃይሉ ምን ቢላትና ምን ቢያደርጋት ጥሩ ነው…..
*
*
*
*
*
*
እኔ እኮ ግርምም የሚለኝ🤔 እንደሚገባው ሰው እዚ ድረስ ተከትላችሁኝ ዝም ብላችሁ ታነባላችሁ
ለማንኛውም ይህ የቤተሰብ ጉዳይ ነው !
ለማንኛውም ‹‹ ሺ ቺሳሁኡኡ ›› መልካም ዉሎ ማለት ነው


ላይክ እያደረጋችሁ እንጂ ወገን ❤


በሬድዮ  የሙዚቃ ምርጫ ላይ ነው እና አንዷ ሙዚቃ ለመጋበዝ መስመር ላይ ገብታለች

👨‍🦳ሄሎ ጤና ይስጥልን ይህ የሙዚቃ ግብዣ ሰአታችን ነው ማን እንበል

👱‍♀k ነኝ

👨‍🦳ይቅርታ ሙሉ ስምሽን

👱‍♀አይ ማንም እንዲያውቀኝ ስላልፈለኩ ነው

👨‍🦳እሽ ለማን ነው የመረጥሽው

👱‍♀ለ M

👨‍🦳ሙሉ ስሙስ

👱‍♀አይ! እሱንም ሰው እንዳያውቀው

👨‍🦳እሽ ከየት ነው

👱‍♀አይ! የአካባቢው ሰው እንዳያውቀኝ

👨‍🦳እሽ ምንድን ነው ታዲያ

👱‍♀ያው እሱም ይወደኛል እኔም እወደዋለው

👨‍🦳እንዴ እሽ አንቺ ዉደድሽው እሱ እንደሚወድሽ በምን አወቅሽ

👱‍♀ማ ሙባረክ !?😳 እኔ ከድጃን እንደሚወድ ድፍን የስልጤ ህዝብ ነው የሚያውቀው🧐
🤷‍♂🤷‍♂
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂


ለፈገግታ😁😅😂

ሚስቴ በየቀኑ ለሥራ ከቤት ስወጣ የረሳሁትን ነገር
#ታስታዉሰኛለች። አንዳንዴ የመኪና ቁልፍ፣ ሌላ ጊዜ መነጽር፣ አንዳንዴም ሞባይል፣ እንዲሁም ሌላ ነገር መርሳት ልማዴ ነው።
"አሁንማ አረጀህ" እኮ ወይኔ
#ባሌ!😊" እያለች እየሳቀችብኝ ታቀብለኛለች የረሳሁትን።💁‍♀😄

#ተረቧን ለማስቀረት የሆነ ዘዴ ዘየድኩ። የምረሳቸዉን ነገር በወረቀት ላይ መዝግቤ ያዝኩ። የሆነ ቀን ጠዋት ከመውጣቴ በፊት ወረቀቴን አውጥቼ ሁሉንም መያዜን አረጋገጥኩ።💪

ከዚያም በድል
#አድራጊነት ስሜት መኪናዬ ዉስጥ ገብቼ ሞተር አስነስቼ ግቢዬን ለቅቄ ወጣሁ። 😎
ትንሽ እንደነዳሁ ደወለች። ባለቤቴ። ክው አልኩ፣ ዛሬ ደግሞ ምን
#ረሳሁ ብዬ ...
"ሄሎ" አልኳት።
" ዛሬ ደግሞ የት እየሄድክ ነው?" አለችኝ።
"ሥራ ነዋ"😃
"
#እሁድ እኮ ነው፣ የምን ሥራ!።"😳
ትንሽ ቆሜ ፈገግ እያልኩ ወደቤት ተመለስኩ።
😅😂😂

20 last posts shown.