እናትህ ምግብ አቅርባልህ መብላት እንደጀመርክ
👵ምን ሆነህ ነው እንደ በሽተኛ ቀሰስ እያልክ የምትበላው? እንደ ወጣት ጎረስ ጎረስ አታደርግም እንዴ? ወይ ካመመህ ተናገር!
🙎♂️ ሀዬ mama! ከዛ እንደ ወጣት ስትበላ
👵 ኧረ ደግሞ ከመቼ ወዲህ ነው ሁለት ጉንጭህን ወጥረህ መብላት የጀመርከው? ሰው ቤትም ስትሄድ እንደዚህ ብላ እና አሳዳጊ የበደለው እያልክ አሰድበኛ አ ህ ያ....
🙎♂️ እሺ ብለህ በአንድ ጉንጭህ ስታደርገው
👵 የፈጣሪ ያለህ ተርዚና አያያዝ! አን በክት ጫት ትቅማለህ አይደል? ድሮም እጠረጥርህ ነበር እኮ .... 😂😂😂😂