ፍቅር
ፍቅር እደዚ ነው እኔ አይቸዋለሁ፡
ብዙ ንብረት ነበር ባባቴ ቤት ሳለሁ፡
ጥጋቤ በዛና ከዛ ከሞቀው ቤት፡
አባቴን በትእቢት እዲህ ተናገርኩት፡
በላ ድርሻየን ስጠኝ ራሴን ልቻልበት፡
እሂን መጠየቄ የለብኝም ስተት፡
አሁን ስጠኝና ቶሎ ልሂድበት፡
አባቴ በኔ ላይ እጂጉኑ ቢያዝንም፡
ኧረ የድርሻየን አልከለከለኝም፡
ወጣሁ ካባቴ ቤት ከሞቀው ጓዳየ፡
በገንዘብ በሀብት በራሴ ታብየ፡
ያላዩትን ሀገር ናፋቂ ሆኩና፡
የምታምር መስሎኝ አለም ስትለኝ ና፡
ገዘቤን በተንኩት ውርሴ መና ቀረ፡
ሰውም በኔ ስራ እጂጉን አፈረ ፡
ድህነት ወረሰኝ እጂግ ተጓሳቆልኩ፡
እኔም ከራሴ ጋ እዲሁ ተማከርኩ፡
እዴው ባባቴ ቤት ተመልሸ ብሄድ፡
እደልጂነቴ ባይኖርም መወደድ፡
ልጂነቱ ቀርቶ እደ ባርያው ልሁን፡
ኧረ ይሻለኛል ናፈኩኝ ያቺን ቀን፡
አባቴ ሲያየኝ ገና ከሩቁ፡
የቆሸሸውን ልብስ ቶሎ አውልቁ፡
የደለበውን ለልጀ ረዱ፡
የጠፋው ልጀ ተመለ ሰልኝ፡
እያለጮኸ በይኖቹ እያየኝ፡
ታዲያ ፍቅር ከዚ በላይ አለ፡
በደልን ሳይቆጥር ባለም ላይ ያየለ፡
በደሌን ሳይቆጥር እዲህ የወደደኝ፡
የሰማዪ አባቴ ስሙ ይክበርልኝ፡፡
❤️ፍቅር በደልን አይቆጥርም!
ለሌሎች እንዲደርስ share አድርጉ
@msganabezemaye
@msganabezemaye
ፍቅር እደዚ ነው እኔ አይቸዋለሁ፡
ብዙ ንብረት ነበር ባባቴ ቤት ሳለሁ፡
ጥጋቤ በዛና ከዛ ከሞቀው ቤት፡
አባቴን በትእቢት እዲህ ተናገርኩት፡
በላ ድርሻየን ስጠኝ ራሴን ልቻልበት፡
እሂን መጠየቄ የለብኝም ስተት፡
አሁን ስጠኝና ቶሎ ልሂድበት፡
አባቴ በኔ ላይ እጂጉኑ ቢያዝንም፡
ኧረ የድርሻየን አልከለከለኝም፡
ወጣሁ ካባቴ ቤት ከሞቀው ጓዳየ፡
በገንዘብ በሀብት በራሴ ታብየ፡
ያላዩትን ሀገር ናፋቂ ሆኩና፡
የምታምር መስሎኝ አለም ስትለኝ ና፡
ገዘቤን በተንኩት ውርሴ መና ቀረ፡
ሰውም በኔ ስራ እጂጉን አፈረ ፡
ድህነት ወረሰኝ እጂግ ተጓሳቆልኩ፡
እኔም ከራሴ ጋ እዲሁ ተማከርኩ፡
እዴው ባባቴ ቤት ተመልሸ ብሄድ፡
እደልጂነቴ ባይኖርም መወደድ፡
ልጂነቱ ቀርቶ እደ ባርያው ልሁን፡
ኧረ ይሻለኛል ናፈኩኝ ያቺን ቀን፡
አባቴ ሲያየኝ ገና ከሩቁ፡
የቆሸሸውን ልብስ ቶሎ አውልቁ፡
የደለበውን ለልጀ ረዱ፡
የጠፋው ልጀ ተመለ ሰልኝ፡
እያለጮኸ በይኖቹ እያየኝ፡
ታዲያ ፍቅር ከዚ በላይ አለ፡
በደልን ሳይቆጥር ባለም ላይ ያየለ፡
በደሌን ሳይቆጥር እዲህ የወደደኝ፡
የሰማዪ አባቴ ስሙ ይክበርልኝ፡፡
❤️ፍቅር በደልን አይቆጥርም!
ለሌሎች እንዲደርስ share አድርጉ
@msganabezemaye
@msganabezemaye